ዜና
ዝውውር ፡ መሃመድ ናስር ወደ መድን ተመለሰ
አምና የኢትዮጵያ መድን ከፍተኛ ግብ አግቢ የነበረው መሃመድ ናስር ከ6 ወራት የሱዳን ቆይታ በኋላ ወደ መድን…
ፌዴሬሽኑ በአሰልጣኝ ቅጥር ላይ ግራ ተጋብቷል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው ሰኞ ፖርቱጋላዊው ማርያኖ ባሬቶ አዲሱ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ እንዲሆኑ መወሰናቸውን ቢያሳውቁም አሁንም…
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብ/ቡድን ነገ ወደ ሲሸልስ ያመራል
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ወጣቶች ዋንጫ ማጣርያ እሁድ ከ ሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ…
ኢትዮጵያ ቡና ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት አጥብቦ አንደኛውን ዙር አጠናቀቀ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሐረር ቢራን 2-0 አሸንፎ አንደኛውን ዙር በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡
አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶ በፌዴሬሽኑ ተመረጡ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ቀጣዩን የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ መርጦ መጨረሱንና ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ማርያኖ ባሬቶን ለመቅጠር መወሰኑን አስታውቋል፡፡
ኢትዮጵያ ቡና በተስተካካይ ጨዋታ ሐረር ቢራን ያስተናግዳል
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሐረር ቢራ የአንደኛው ዙር የመጨረሻ ጨዋታቸውን ነገ ያደርጋሉ፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር ሚያዝያ 8 ይጀመራል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛው ዙር ጨዋታ ሚያዝያ 4 ቀን 2006 አም. እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የውድድር…
መብራት ኃይል አዩላ ሞሰስን አስፈረመ
በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው መብራት ኃይል ናይጄርያውን የአጥቂ አማካይ አዩላ ሞሰስ አስፈርሟል፡፡
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን አሸንፎ 1ኛውን ዙር መሪነት ጨረሰ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትላንት ምሽት አንድ ተስተካካይ ጨዋታ አስተናግዶ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን ረቷል፡፡ ጨዋታው በሁለት…