ለሙከራ በአሜሪካ የሚገኙት አራቱ የዋልያዎቹ ተጫዋቾች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

ከሳምንት በፊት በአሜሪካ ለዲሲ ዩናይትድ ለመጫወት የሙከራ ዕድል ያገኙት አራቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በምን ሁኔታ…

ጀግኒት ካፕ በነገው ዕለት ጅማሮውን ያደርጋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች መካከል የሚደረገው የመጀመሪያው የጀግኒት ካፕ ውድድር ነገ ይጀምራል። የአዲስ አበባ ወጣቶችና…

ዐፄዎቹ ዋና አሰልጣኝ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል

ከአሰልጣኝ ውበቱ ጋር በስምምነት የተለያዩት ፋሲል ከነማዎች አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ተቃርበዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከስሑል ሽረ…

ፋሲል ከነማ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ

ዐፄዎቹ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመርያ ፈራሚያቸውን ለማግኘት ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያዩ በኋላ የቡድኑን ዋና…

መቻል የግብ ዘቡን ውል አራዘመ

ከደቂቃዎች በፊት ቸርነት ጉግሳ፣ ብሩክ ማርቆስ እና የአብስራ ተስፋዬን የግሉ ያደረገው መቻል የግብ ዘቡን ውል ማራዘሙ…

መቻል ቸርነት ጉግሳን አስፈረመ

በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ቸርነት ጉግሳን የግሉ አደረገ። ወደ ዝውውር ገበያው የገባው መቻል አዲስ አሰልጣኝ…

አቤል ያለው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

ከግብፁ ክለብ ጋር በስምምነት የተለያየው ፈጣኑ አጥቂ በቅርቡ አዲስ ክለብ ይቀላቀላል። ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር…

የአብስራ ተስፋዬ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል

በመቐለ 70 እንደርታ ዓመቱን ያሳለፈው የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።…

ሸገር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ከታዳጊ እስከ ዋናው ቡድን ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገለገለው ግብ ጠባቂው ወደ ሸገር ከተማ አምርቷል። ከዚህ ቀደም ካሌብ…

ሸገር ከተማዎች አማካይ አስፈርመዋል

ባለፉት አራት ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቀለ። በዛሬው ቀን በርከት ያሉ…