አዳማ ከተማ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል ካላቸው አሰልጣኝ ጋር በስምምነት ለመለያየት መወሰኑን አረጋግጠናል። በርካታ ወጣቶችን በትልቅ…
ዜና

ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ሙሉጌታ ምሕረት ወደ ሌላ ክለብ ማምራቱን ተከትሎ አፋጣኝ ስብሰባ ማምሻውን የተቀመጠው የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አዲሱን አሰልጣኝ…

👉 “ያደረግናቸው ጨዋታዎች ጥሩ ግብዓት አግኝተንባቸዋል” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ብሄራዊ ቡድኑ ባደረጋቸው ጨዋታዎች ዙሪያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ቀደም ብለን…

የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል
ለተከታታይ ሁለት ዓመታት የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀው አጥቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል። ከአራት ዓመት በፊት…

👉 “አንድ አንድ በሬ ወለድ የሆኑ ሀሳቦች ትክክል አይደሉም።” አቶ ባሕሩ ጥላሁን
👉 “አንድ አንድ በሬ ወለድ የሆኑ ሀሳቦች ትክክል አይደሉም። 👉 “ሱራፌልን በተመለከተ ፍፁም ሐሰት ነው።” 👉…

👉 “ትልቅ ትምህርት ሰጥቶን ያለፈ ነው።” አቶ ባሕሩ ጥላሁን
👉”ቡድናችን ተሸንፎ ቢሆን ኖሮ ከባድ ታሪክ ይሆናል።” 👉 “ለወደፊቱ የተማርንባቸው ነገሮች ይኖራሉ።” ከዲሲ ዩናይትድ አካዳሚ ቡድን…

“የሄድንበትን ዓላማ አሳክተን ተመልሰናል…” አቶ ባሕሩ ጥላሁን
👉”የሙከራ ዕድል ማግኘታቸውን ሰዎች በተለያየ መንገድ ሊተረጉሙት ይችላሉ።” አቶ ባሕሩ ጥላሁን የአሜሪካ የኢግዚቪዥን ጉዟቸውን አጠናቀው በተመለሱት…

ቡናማዎቹ የመጀመሪያውን ፈራሚ አግኝተዋል
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ዘላለም አባተ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ መሪነት…

መቻል አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሀዋሳ ከነማን ከወራጅ ቀጠናው በማውጣት አስተማማኝ ቦታን እንዲይዝ ያደረገው አሠልጣኝ ወደ መቻል አምርቷል።…

ለአሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተዘጋጅቶ ላለፉት አምስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአሰልጣኞች አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። …