ቁመታሙ ተከላካይ ከስድስት ዓመታት የሲዳማ ቡና ቆይታ በኃላ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል ባለፉት ቀናት…
ዜና
ያሬድ ብርሃኑ ወደ ዐፄዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
ፋሲል ከነማዎች የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው ግብ ጠባቂው ሞየስ ፖዎቲ እና ሁለገቡ ናትናኤል…
ምዓም አናብስት ተከላካይ አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በሀምራዊ ለባሾቹ ቤት ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ጌታቸው…
ዩጋንዳዊው አጥቂ በቻምፒዮኖቹ ቤት ይቆያል
ወደ ሀገራችን ከመጣ ወዲህ ጥሩ የውድድር ጊዜን እያሳለፈ የሚገኘው ዩጋንዳዊው አጥቂ ውሉን አራዝሟል። ከአንድ ዓመት ከስድስት…
የመስመር አጥቂው ውሉን አራዝሟል
ያለፈውን አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ ውሉን ማራዘሙን አውቀናል። እምብዛም ወደ ዝውውሩ በስፋት…
ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአጥቂ አማካኝ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
ባሳለፍነው የውድድር አመት የከፍተኛ ሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ መዳረሻው ፈረሰኞቹ ጋር ሆኗል። አጥቂውን ቡአይ ኩዌት፣ አማካዩን…
ምዓም አናብስት ተከላካዮቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
መቐለ 70 እንደርታዎች ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከቀናት በፊት ወደ ዝውውሩ በመግባት ሱሌይማን ሐሚድን ለማስፈረም…
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ መቼ እንደሚካሄድ ታውቋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ የሚያደርግበት ከተማ እና ቀን ታውቋል። ነሐሴ 30 እና ጳጉሜ 4…
ለ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ተሹሟል
በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው የትናንሾቹ ሉሲዎች…

