በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ መሪነት በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን…
ዜና
የ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኞች ታውቀዋል
በሞሮኮ አዘጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ሀዋሳ ከተማ የሩጫ መርሐ-ግብር አካሄደ
“ክለባችን ኩራታችን” በሚል መሪ ቃል የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማህበር ያዘጋጀው የሩጫ መርሃግብር በዛሬው ዕለት ረፋድ ላይ…
የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ዙር መርሐ-ግብር ማሻሻያ ለምን ተደረገበት?
መስከረም 20 እንደሚጀመር የሚጠበቀው የቀጣይ ዓመት የሊጉ ውድድር ላይ በአንዳንድ ጨዋታዎች ማሻሻያ የተደረገበትን ምክንያት ሶከር ኢትዮጵያ…
በሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፉ ክለቦች አቋማቸውን ለማየት ይረዳ ዘንድ የሚደረገው የሲዳማ ደቡብ ጎፈሬ ዋንጫ…
ጎፈሬ ከዩጋንዳው ክለብ ቡል ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል
👉”ከጎፈሬ ጋር የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት በመፈራረማችን ደስታ ተሰምቶናል” ሚስተር ሮናልድ ባሬንት 👉”አሁን ላይ ከምስራቅ አፍሪካም አልፈን…
ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ብርቱካናማዎቹን ተቀላቅሏል
ድሬዳዋ ከተማ በመሀል ተከላካይ ቦታ ላይ የውጪ ሀገር ዜጋ ተጫዋች አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመሩ መጪውን…
ዋልያዎቹ በነገው ጨዋታ የግብ ዘባቸውን አያገኙም
ነገ 10 ሰዓት የቻን የመጨረሻ ዙር የመልስ ጨዋታ ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብ ጠባቂውን…
በፌዴሬሽኑ ስር የሚደረጉ ውድድሮች የዝውውር ቀናቸው ተገልጿል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የሚያወዳድራቸው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፣ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ ፣ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ…
የዘንድሮ የካጋሜ ካፕ ውድድር አይከናወንም
የቀጠናው ክለቦችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ካጋሜ ካፕ የዘንድሮ ውድድር እንደማይደረግ የውድድሩ የበላይ አካል አስታውቋል። 1974 በይፋ እንደተጀመረ…

