ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለስ የቻለው ኢትዮጵያ መድን በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ነገ ይጀምራል።…
ዜና
ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት የምዘና ውድድር ምልከታዎች
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስተናጋጅነት በአርባምንጭ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገው ከ15 ዓመት በታች ታዳጊዎች የፓይለት ፕሮጀክቶች…
ሄኖክ አየለ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ተቀላቅሏል
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሄኖክ አየለ በቀጣዩ የውድድር ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ ለማድረግ ፊርማውን አኑሯል፡፡ ወደ ቤትኪንግ…
የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር መግለጫ ሰጥቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በቀጣዩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዘዳንት እና የስራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ…
ወደ ታንዛኒያ የሚያቀናው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዑክ ቡድን ዝርዝር ታውቋል
የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ውድድር ለማድረግ ከነገ በስትያ ወደ ዳሬ…
ድሬዳዋ ከተማ ዝግጅቱን በሐሮማያ ሊያደርግ ነው
አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን በመቅጠር በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻሉት ድሬዳዋ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀመሩበት…
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ነብሮቹ ሁለት ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት ኮንትራት በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል። እስከ አሁን በዝውውሩ ቤዛ መድህን ፣ ዳግም…
የአዞዎቹ የዝግጅት ጊዜ ጅማሮ ታውቋል
በቀጣዩ የሊጉ ውድድር ተጠናክሮ ለመቅረብ ቅድመ ስራዎችን ሲከውኑ የከረሙት አርባምንጭ ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን…
አዳማ ከተማ የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ
በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ የዊሊያም ሰለሞንን ዝውውር ጨምሮ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ…
ከ15 ዓመት በታች የታዳጊዎች ፓይለት ፕሮጀክት አሸናፊዎች ታውቀዋል
ለአስራ አምስት ቀናት በአርባምንጭ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ15 ዓመት በታች የፓይለት ፕሮጀክት የምዘና ውድድር ተጠናቋል።…

