የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣርያ ውድድሩን 9ኛ ጨዋታ የሚያደረግበት ስቴድየም ታውቋል። በ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ…
ዜና
ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ውል ሲያራዝም አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል
ነብሮቹ የአንድ ነባር ተጫዋች ውል ሲያራዝሙ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከታችኛው ሊግ አስፈርመዋል። በሀዲያ ሆሳዕና ቤት ለመቆየት…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለግብፅ ጨዋታ ምን የተለየ ነገር እንዳደረገ ለቀረበላቸው ጥያቄ አቶ ባሔሩ ጥላሁን ምላሽ ሰጥተዋል
👉 “ትልቅ የታሪክ አሻራ ባስቀመጥንበት የሕዳሴው ግድብ በሚመረቅበት ሰዓት የሚደረግ ጨዋታ በመሆኑ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው ነው።…
ሽመልስ በቀለ ወደ ግብፅ ይጓዛል
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ዝውውሩን ያጠናቀቀው አማካዩ ሽመልስ በቀለ ወደ ግብፅ እንደሚጓዝ ተሰምቷል። በቅርቡ ከተለያዩ ክለቦች ቆይታ…
ከግብፅ ጋር የሚደረግ ጨዋታ ትርጉም ያለው ነው
👉 “ከግብፅ ጋር የሚደረግ ጨዋታ ትርጉም ያለው ነው።” 👉 “ከባድ ጨዋታ ነው የሚጠብቀን።” 👉 “ጨዋታውን የሚሰጠንን…
ሽረ ምድረ ገነት አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬው ሽረ ምድረ ገነት ወጣቱን አጥቂ የግሉ አድርጓል በዝውውር መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣ ተካልኝ ደጀኔ፣…
ከአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “ሥራየን አክብሬ በመሥራቴ እስካሁን ልቆይ ችያለሁ።” 👉 “አዲስ ያስፈረምናቸው የውጪ ተጭዋቾች ላይ መጠነኛ የሆነ…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ኢንግሊዙ ክለብ አመራ
ላለፉት ዓመታት በስዊድኑ ጁርጋርደን ቆይታ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ይስሀቅ ሙሉጌታ ወደ ኢንግሊዙ ኪው ፒ አር አምርቷል።…
ፈቱዲን ጀማል ጦሩን ለመቀላቀል ተስማማ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የሊጉን ዋንጫ በአምበልነት ያነሳው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት…

