በዘንድሮ ዓመት ወደ ሊጉ ያደገው አዲስ አበበ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር…
ዜና
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር ተጠናቋል
በቶማስ ቦጋለ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በዐፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች አንደኛውን ዙር አገባዷል።…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሁለተኛው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተውበታል። 👉 የሚገባውን ያህል ያልተደነቀው አላዛር ማርቆስ ወጣቱ…
ኢትዮጵያዊው ዳኛ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራል
የፊታችን ቅዳሜ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል-አህሊ እና ኢኤስ ሴቲፍ የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል
የሊጉ የአዳማ ቆይታ የመጨረሻ እና በሰንጠረዡ አናት በሚደረገው ፉክክር ትልቅ ትርጉም በነበረው መርሃግብር በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽሎ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 3-3 ሀዲያ ሆሳዕና
ስድስት ግቦች ከተቆጠሩበት አዝናኙ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ደምሰው ፍቃዱ – አዲስ…
“ከሜዳ ውጪ እና በሜዳችን ያለው ስሜት አንድ አይነት አይደለም” አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን በመልስ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ገጥሞ 1ለ0…
ቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የ21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ዳሰነዋል። በአዳማ ከተማ የሚደረጉት የሊጉ ጨዋታዎች ነገ ጥሩ…
Continue Reading
ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ብትሸነፍም ወደ መጨረሻው ዙር አልፋለች
በሕንድ አስተናጋጅነት ለሚደረገው ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ የ3ኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታን ያደረገው የኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-0 ሰበታ ከተማ
ለድሬዳዋ ከተማ ትልቅ ዋጋ ያለውን ሦስት ነጥብ ካስገኘው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…

