የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች ስልጠና በሀዋሳ መሰጠት ጀመረ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጋራ ጥምረት የካፍ ዲ ላይሰንስ የአሰልጣኞች…

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ በጋራ ያዘጋጁት ስልጠና ተጠናቋል

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር ለሚገኙ በሁለቱም ፆታ እየተካፈሉ ላሉ ክለቦች የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የሶከር ኢትዮጵያ የአምስተኛ ሳምንት ምርጥ 11

ከቀናት በፊት የተቋጨው የዘንድሮው ውድድር አምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን ተንተርሰን ቀጣዩን ምርጥ የሳምንቱ ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ 3-2-3-2…

Continue Reading

በኢትዮጵያ ቡና እና ታፈሰ ሰለሞን ዙርያ አዲስ ነገር ተሰምቷል

ኢትዮጵያ ቡና የወራት ደሞዙ ላይ ቅጣት ቢያስተላልፍበትም ታቃውሞ ባሰማው ታፈሰ ሰለሞን ዙርያ ወቅታዊ መረጃ እናጋራችሁ። ከቀናት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ ሌሎች ጉዳዮች የመጨረሻው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 “አሳፋሪ የመጫወቻ ሜዳ..” የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ…

የከፍተኛ ሊግ የማሟያ እጣ ወጥቷል

ባለፈው ሳምንት በወጣው እጣ ስነስርዓት ላይ በክፍያ ምክንያት ያልተገኙ ሰባት ክለቦች በዛሬው ዕለት ምድባቸውን አውቀዋል። በፌዴሬሽኑ…

ጅማ አባ ጅፋር አዲስ ሥራ አስኪያጅ እና ቡድን መሪ ሾሟል

በሊጉ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የአመራር ለውጦች አድርጓል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት በውጤት መገራገጭ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት የሳቡ አሰልጣኞችን የተመለከቱ ጉዳዮች በዚህኛው ፅሁፍ የተካተቱ ናቸው። 👉 አሰልጣኞች ላይ እየተሰነዘሩ የሚገኙ…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ድልድል ውስጥ ያልተካተቱ ክለቦች ዛሬ ከሰዓት እጣ ያወጣሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እጣ ድልድል ላይ ያልተካተቱ 7 ክለቦች ዛሬ ክለቦቹ እና ከዚህ ቀደም እጣ የወጣላቸው…

በዓምላክ ተሰማ የኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ዛሬ ማታ ይጓዛል

ኢትዮጵያዊው ዓለምአቀፍ ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኩዌት የሊግ ጨዋታዎች ለመምራት ወደ ስፍራው ያመራል። በአህጉር አቀፍ እና ዓለም…