ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አሜሪካ በማምራት ከዲሲ ዩናይትድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ…
ዜና
ቅድመ ክፍያ የፈፀመ ክለብ የሚቀጣው ቅጣት ምንድን ነው?
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን ያደረገው የሊጉ አክስዮን ማኀበር ቅድመ ክፍያ የፈፀመ ክለብ የሚቀጣው ቅጣት የተደረገበትን የተሻሻለውን ውሳኔ…
ሁለት ዕንስት ኢትዮጵያዊያን የዩጋንዳውን ክለብ ተቀላቀሉ
የዩጋንዳው ሻምፒዮን ካምፓላ ኩዊንስ ሁለት ኢትዮጵያዊያንን ተጫዋቾችን በይፋ አስፈረመ። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል…
የ2018 የክለቦች ክፍያ አስተዳደር መመሪያው ማሻሻያ ተደረገበት
በካፒታል ሆቴል እየተካሄደ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የቀጣይ ዓመት የክለቦች ክፍያ የገንዘብ መጠን ይፋ…
ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ጥያቄን ውድቅ አድርጓል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ተቀምጧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ…
የግዮን ንግስቶቹ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ባህርዳር ከተማዎች ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል:: በአሰልጣኝ ሰርክአዲስ እውነቱ…
የኢ/ስ አካዳሚ ያዘጋጀው የስፖርት ባለሙያዎች አቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል
ከመላው የሀገሪቱ ክፍል ለተወጣጡ የስፖርት አሰልጣኞች በጥሩነሽ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠና መስጠት ተጀምሯል። ምስረታውን በ2006 ዓ.ም…
በሰሜን ለንደኑ ክለብ ትልቅ ተስፋ የተጣለባቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች
መንትዮቹ ትውልደ ኢትዮጵያውን ወደ አርሰናል ከአስራ ስምንት ዓመት በታች ቡድን አደጉ። በቅርብ ዓመታት ውስጥ ቡካዬ ሳካ፣…
ሱራፌል ዳኛቸው ከነገው ጨዋታ ውጭ ሆኗል
ብሔራዊ ቡድኑ አሜሪካ ከገባ በኋላ ሁለተኛ ልምምዱን ሲሰራ ሱራፌል ዳኛቸው እስካሁን ልምምድ አለመስራቱ እና ከስብስቡ ውጭ…
አንጋፋውን ሙሉጌታ ከበደ ለማሰብ የተቋቋመው ኮሚቴ በይፋ ሥራውን ጀምሯል
“ዝክረ ሙሉጌታ ከበደ” በሚል ስያሜ የተመሰረተው ኮሚቴ በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራውን ጀምሯል። በእግርኳስ ክህሎቱ የደጋፊውን ብቻ…

