አዲሱ የሀዲያ ሆሳዕና የመሐል ሜዳ ተጫዋች ወላጅ አልባ የሆኑ ህፃናትን ለሚያሳድግ ተቋም ድጋፉ ማድረጉ ታውቋል፡፡ የሀገራችን…
ዜና
“በአዲስ ክለብ ጠብቁኝ” – ሙጂብ ቃሲም
ከአልጄሪያው ክለብ ጋር የሚያደርገው ዝውውር ያልተሳካው ሙጂብ ቃሲም በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳቡን አጋርቷል። ሙጂብ…
የዋልያው ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች ቀለል ያለ ጉዳት ገጥሟቸዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የፊት፣ የመሐል እና የኋላ መስመር ሦስት ተጫዋቾች ቀለል ያለ ጉዳት ማስተናገዳቸው ተሰምቷል። ለኳታሩ…
“ሙጂብ ወደ አልጄሪያ ጉዞው ካልተሳካ ዳግም ለፋሲል ለመጫወት ተስማምቶ ነው መልቀቂያ የወሰደው” አቶ አብዮት
ወደ አልጄሪያ የሚያደርገው ጉዞ እክል ያጋጠመው ሙጂብ ቃሲም ከበርካታ የሀገር ውስጥ ክለቦች ጋር ንግግር እያደረገ ሲሆን…
የጣና ሞገዶቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ኤርትራ በሰፋ የድምር ውጤት ጂቡቲን ረታ ወደ ቀጣይ ዙር አልፋላች
በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገው የኤርትራ እና ጂቡቲ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ቡድኖች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ…
ሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ሀዋሳ ከተማ ከቀናት በኋላ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ ለቀጣዩ የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ዘርአይ…
የሙጂብ ቃሲም ዝውውር ዕክል ገጥሞታል
ወደ አልጄሪያው ክለብ እንደሚያመራ የተነገረለት ሙጂብ ቃሲም የዝውውሩ ሂደት መስተጓጉል እንዳጋጠመው ተሰምቷል። ከፋሲል ከነማ ጋር ቀሪ…
አዲሱ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ለህፃናት ማሳደጊያ ተቋም ድጋፍ አድርጓል
በቅርቡ ሲዳማ ቡናን የተቀላቀለው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ፍሬው ሰለሞን ለህፃናት ማሳደጊያ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀድሞው የሙገር…