ሲዳማ ቡና በስሩ ላሉት አራት ቡድኖች ትጥቅ ከሚያቀርብ ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀመ

ሲዳማ ቡና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የስፖርት ትጥቅ እና የደጋፊዎች ቁሳቁስ ለማግኘት ስምምነት ፈፅሟል።…

አርባምንጭ ከተማ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ

ሱራፌል ዳንኤል አዞዎቹን ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ካራዘመ በኋላ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው እና የበርካቶቹን…

ሁለገቡ ተጫዋች ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል

በርካታ ተጫዋቾች ወደ ቡድናቸው እየቀላቀሉ ላይ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በላይ ዓባይነህን አስፈርመዋል፡፡ በ2007 በቀድሞው አጠራሩ…

ወላይታ ድቻ ሰባተኛ ፈራሚውን አግኝቷል

የመስመር አጥቂው ፍሰሀ ቶማስ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል፡፡ ረፋድ ላይ አዲስ ህንፃን ስድስተኛ ፈራሚ ያደረገው ወላይታ…

ዳዊት እስጢፋኖስ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዳዊት እስጢፋኖስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በንቃት ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ጅማ…

የሳላዲን ሰዒድ ወቅታዊ ጉዳይ ?

በሳላዲን ሰዒድ ቀጣይ ሁኔታ አስመልክቶ የሚነሱ የተለያዩ ጉዳዮችን አስመልክቶ ይህን ዘገባ ለማጠናቀር ወደናል። ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ…

ሰበታ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በዝውውር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። አሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን…

አዲስ ህንፃ የጦና ንቦቹን ተቀላቅሏል

አማካዩ አዲስ ህንፃ ስድስተኛ የወላይታ ድቻ አዲስ ፈራሚ በመሆን ሶዶ ደርሷል፡፡ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም መሪነት አዳዲስ…

ቤትኪንግ ለፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ማሊያ እያሰራ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስያሜ መብት ባለቤቱ ቤትኪንግ ለ16ቱም የሊጉ ክለቦች መለያ እያሰራ እንደሆነ ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ወጣቱ ተከላካይ ሰበታን ተቀላቅሏል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት ተጫዋች በማስፈረም እና ውል በማራዘም ላይ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ማምሻውን የአንድ ተከላካይ ዝውውር…