የትግራይ ክልል ክለቦችን በሁለተኛው አማራጭ ውድድር ለመተካት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ በሚጀምረው ውድድር 3:00 ላይ ሊደረግ…
ዜና
በፕሪምየር ሊጉ ለመሳተፍ የሚደረገው ውድድር ነገ ይጀምራል
የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የማይሳተፉ ከሆነ እነርሱን ለመተካት የሚደረገው ውድድር ነገ የሚጀምር ሲሆን የመጀመሪያ ቀን ሦስት…
የስድስቱ ክለቦች ውድድር የደንብ ውይይት እና የዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል
በ2014 የትግራይ ክልል ክለቦች በፕሪምየር ሊግ ካልተሳተፉ በሚል በስድስት ክለቦች መካከል የሚደረገው ውድድር በነገው ዕለት የሚጀመር…
የስድስቱ ክለቦች ውድድር ዕጣ ወጥቷል
የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014 የማይወዳደሩ ከሆነ ለመተካት በሁለተኛው አማራጭ ውድድር ላይ የሚሳተፉት የስድስቱ ክለቦች የዕጣ ማውጣት…
ዋልያው ባህር ዳር ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል
በሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውድድሩ በሚደረግበት ባህር ዳር ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል አቻው ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ
በኢትዮጵያ እና እስራኤል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች መካከል በተፈጠረው እግርኳሳዎ ግንኙነት ሁለቱ አካላት አብሮ ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ፈፅመዋል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በ17 ዓመት በታች ውድድር ይሳተፋል
በአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ያልተሳተፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን በቀጣይ በሚደረገው ሀገር አቀፍ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ዛሬ አከናውኗል
በሀገራችን በሚስተናገደው የሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከሰዓት ሁለተኛ የአቋም…
የስድስት ክለቦች ውድድር ድልድል ነገ ይወጣል
በቀጣይ ዓመት የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የማይሳተፉ ከሆነ እነሱን ለመተካት የሚደረገው የስድስት ክለቦች ውድድር ከዓርብ ጀምሮ…