“ግብ ማስቆጠር ላይ ያሉብኝን ክፍተቶች ለማሻሻል እየሰራሁ ነው” አህመድ ሁሴን

ከአንድ ዓመት በኃላ ወደ ጎል አስቆጣሪነቱ ዛሬ ከተመለሰው የወልቂጤው ግዙፍ አጥቂ አህመድ ሁሴን ጋር አጭር ቆይታ…

“ቦግ እልም ሳይሆን ለብዙ ዓመት መጫወትን አስባለሁ” – አቡበከር ኑሪ

ያለፉትን ተከታታይ አምስት ጨዋታዎች በመጀመርያ አሰላለፍ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያስመለከተን ከሚገኘው ከግብ ጠባቂው አብዱልከሪም ኑሪ…

“የተሰጠንን ታክቲክ በአግባቡ በመተግበራችን አሸንፈን ወጥተናል” እንየው ካሣሁን

ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረገውን ጨዋታ በድል በመወጣት የነጥብ ልዩነቱን አስፍቷል። በቀኝ መስመር ተከላካይነት ጥሩ…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/jimma-aba-jifar-wolkite-ketema-2021-03-06/” width=”100%” height=”2000″]

ጅማ አባጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ከወልቂጤ ከተማ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት እያሰቡ ወደ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ

ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹን የሚያቆም አልተገኘም

በ15ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጅግ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ፋሲል ከነማ ከአራት ጨዋታ በኋላ ከግብ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-fasil-kenema-2021-03-06/” width=”100%” height=”2000″]

ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ እና የውድድር ዘመኑን የቻምፒዮንነት ጉዞ ከሚወስኑ መርሐ ግብሮች አንዱ የሆነው የቡና እና ፋሲል…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነገ ከሰዓት የሚከናወነው ጨዋታ ይሆናል። የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን በአዳማ ላይ ያሳካው ጅማ አባ…