👉 ፌደራል ዳኛ ሆኖ ኢንተርናሽናል ጨዋታ ያጫወተ የመጀመርያ ዳኛ፣ ኢንስትራክተር ሆኖ ኢንስትራክተር መፍጠር የቻለ አባት፣ የኢትዮጵያ ዳኝነትን…
ዜና
ሰበታ ከተማ አጥቂ አስፈረመ
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው አጥቂ ለሰበታ ከተማ ፈረመ፡፡ በያዝነው ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ እንደሚቀጥሩ…
ኢትዮጵያ ቡናዎች ከነገ ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባሉ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ቅዳሜ የ2013 ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ፡፡ አዲስ የውል አሰራርን ለተጫዋቾች በማቅረብ የረጅም ጊዜ ኮንትራት በመስጠት ብቅ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በሳምንቱ መጀመሪያ የዝውውር ገበያውን በይፋ የተቀላቀለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ወሳኝ ተጫዋች የግሉ አድርጓል።…
ናይጄሪያዊው አጥቂ በዛሬው ዕለት ከመቐለ ጋር ለመቀጠል ፊርማውን አኖረ
ኦኪኪ አፎላቢ በዛሬው ዕለት ለተጨማሪ አመት በመቐለ 70 እንደርታ ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል፡፡ በ2010 ከጅማ አባጅፋር ጋር…
አዳማ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን በሙከራ ተመልክቶ ሊያስፈርም ነው
የፋይናንስ ችግሮቹን ለመቅረፍ ከሰሞኑ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ ለማስፈረም የተስማማቸው ተጫዋቾችን ጨምሮ በቅርቡ በሙከራ ጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መከላከያዎች ሦስት ተጫዋቾች አስፈርመዋል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ የሆኑት መከላከያዎች ከወራት አሰልጣኝ…
ሰበታ ከተማን ለማሰልጠን ስምንት አሰልጣኞች ተፋጠዋል
ሰበታ ከተማዎች በያዝነው ሳምንት መጨረሻ አዲሱን የክለቡ አሰልጣኝ ይፋ የሚያደርጉ ሲሆን ለዚህም ሹመት ስምንት አሰልጣኞች ታጭተዋል፡፡…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፬) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎን የተመለከቱ ተከታይ ክፍል ዕውነታዎችን…
Continue Readingወልዋሎዎች አራት ተጫዋቾች አስፈረሙ
እስካሁን ድረስ የዝውውር እንቅስቃሴ ካልጀመሩ ክለቦች ውስጥ የነበሩት ቢጫ ለባሾቹ ወደ ዝውውር ገብተዋል። አማካዩ ዳንኤል ደምሴ፣…