የመሐል ተከላካዩ ፈቱዲን ጀማል ከአንድ ዓመት የኢትዮጵያ ቡና ቆይታ በኃላ ዳግም የቀድሞው ክለቡን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ 2010…
ዜና
ፌዴሬሽኑ ከባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ዛሬ ማምሻውን በቪዲዮ አማካኝነት ለበርካታ የሀገራችን አሰልጣኞች…
አብርሃም መብራቱ ወይስ አዲስ አሰልጣኝ ?
‘የዓለም ዋንጫ እና የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች በጥቅምት ወር ይጀመራሉ’ ሲል ካፍ አስታውቋል። ዋልያዎቹስ ‘በእነዚህ ጨዋታዎች…
ረጅም ጊዜ የዘለቀው የኢትዮጵያ ቡና እና ዩጋንዳዊው ተጫዋች ጉዳይ ዕልባት ሊያገኝ ከጫፍ ደርሷል
በ2010 ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት ፈርሞ አንድም ጨዋታ ሳይጫወት ክለቡን የለቀቀው አማካዩ ቦባን ዚሪንቱሳ ከደመወዝ ክፍያ ጋር…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሲዳማ ቡና የዮናታን ፍሰሀ እና ተስፉ ኤልያስን ውል ለማራዘም መስማማቱን ክለቡ እና ተጫዋቾቹ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡…
የአፍሪካ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ
በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022…
ሲዳማ ቡና ከዩጋንዳዊው አማካይ ጋር ተስማማ
ዩጋንዳዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያስር ሙገርዋ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማማ፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2009 ላይ የደቡብ አፍሪካው…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ሚካኤል ጆርጅ እና ዱላ ሙላቱ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማሙ። ከዚ ቀደም በሙገር ሲሚንቶ፣ ሲዳማ ቡና፣…
5ኛው የቡና የቤተሰብ ሩጫ ዛሬ ታስቦ ውሏል
ለ5ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ታጅቦ ታስቦ ውሏል። ከ2008 ጀምሮ…
ድሬዳዋ አማካይ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ
ብርቱካናማዎቹ የመሀል ሜዳ ተጫዋች የሆነው ሙሉቀን አይዳኝን አራተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማሙ፡፡ እግርኳስን በድሬዳዋ የጀመረው ይህ አማካይ…

