ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ክለብ በይፋ ተቀላቀለች

የአሜሪካው ክለብ ማራውደርስ ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ንግድ…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል

አጥቂው እስራኤል እሸቱ የልጅነት ክለቡን በይፋ ተቀላቅሏል። የሁለተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በነገው ዕለት ፋሲል…

መድን ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድኖች አማካይ እና የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን…

ሪፖርት | ባህር ዳር እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል

በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን 0-0 ተለያይተዋል። የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ነገ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ኢንተርናሽናል ዳኞች ነገ አልጄሪያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታን በዳኝነት ይመሩታል። የካፍ…

“ስለተደረገልኝ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ” ምስጋናው ታደሠ

ለጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሠ የህክምና ወጪ የተደረገውን የገቢ ማሰባሰቢያ ድጋፍ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። በገቢ ማሰባሰቢያው 2,244,312.00 ብር…

ኢትዮጵያ መድን ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባጅፋር የስድስት ወራት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ፈራሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ…

የመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

ክለቦችን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች… ለአስራ አምስት የጨዋታ ሳምንታት የዘለቀው  የመጀመርያው ዙር ከስምንት ቀናት በፊት መጠናቀቁ ይታወሳል።…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ዋንጫን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን አለም አቀፍ ዳኞች በሳምንቱ መጨረሻ ዛማሌክ ከሶአር ክለብ ጋር የሚያደርጉት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ መርሀግብርን…

ባህርዳር ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የውድድር አጋማሽ የዝውውር መስኮትን በመጠቀም የጣና ሞገዶቹ ሦስተኛውን ተጫዋች የግላቸው አድርገዋል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር…