ሁለቱ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለአስር ቀናት ሙከራ ወደ ስውዲን ትላንት ተጉዘዋል…
ዜና
የቡና እና መቐለ ጨዋታ ለማክሰኞ ተራዝሟል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ 04:00 በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የቡና እና…
ጅማ አባ ጅፋር ላይ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላለፈ
በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በጅማ አባ ጅፋር እና በመቐለ 70 እንደርታ መካከል በጅማ ስታዲየም በተደረገው…
የቡና እና መቐለ ጨዋታ ቀን ተቆረጠለት
ከሣምንት በላይ ሲያወዛግብ የቆየው ጨዋታ መቼ እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የነበረው የኢትዮጵያ ቡና…
አፍሪካ ዋንጫ | ሑሴን ሻባኒ እና ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ግብፅ ያመራሉ
የኢትዮጵያ ቡናው ብሩንዳዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ እና የአዳማ ከተማው ግብ ጠባቂ ሮበርት ኦዶንካራ ወደ አፍሪካ ዋንጫ…
አብርሃም መብራቱ በአፍሪካ ዋንጫ የቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ ተካተዋል
የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በያዝነው ወር አጋማሽ በግብፅ አስተናጋጅነት 24 ሀገራትን ለመጀመሪያ ጊዜ በማሳተፍ ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር…
የድሬዳዋ ከተማው አጥቂ ከሀገሩ ጋር ወደ አፍሪካ ዋንጫው ያመራል
ናሚቢያዊው የድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ኢታሙና ኬሙይኔ ወደ አፍሪካ ዋንጫው እንደሚያመራ ያረጋገጠ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጫዋች…
ከፍተኛ ሊግ ለ| መድን በዲላ ከሜዳው ውጪ ተሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ እድሉን አጨልሟል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ወልቂጤን እየተከተለ ያለው መድን እና ላለመውረድ እየተጫወተ የሚገኘው ዲላ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ እሁድ ሰኔ 2 ቀን 2011 FT ሰበታ ከተማ 1-0 ደሴ ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ ሐ | ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ከሊጉ የወረደ የመጀመርያው ቡድን ሆኗል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አራት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ወደ አንደኛ ሊግ ሲወርድ ቀሪዋ…