ዲዲዬ ጎሜስ ከሆሮያ ጋር የጊኒ ሊግ 1 ዋንጫ አሸናፊ መሆናቸውን አረጋገጡ

በቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ የሚመራው የጊኒው ክለብ ሆሮያ ዋኪርያን 2-0 በማሸነፍ ለ17ኛ ጊዜ የሃገሩ ቻምፒዮን መሆኑን አምስት…

ደደቢት ይግባኝ ጠየቀ

ደደቢቶች በተላለፈባቸው ቅጣት ዙርያ ላይ ለፌደሬሽኑ የይግባኝ ደብዳቤ አስገቡ። ባሳለፍነው ሳምንት ደደቢት ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና መሪነቱን በማስፋት ወደ ፕሪምየር ሊግ በሚያደርገው ግስጋሴ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲካሄዱ ሀዲያ ሆሳዕና መሪነቱን ያሰፋበትን…

“ይህ ለእኛ ጥሩ ጊዜ ነው” ሙጂብ ቃሲም

ፋሲል ከነማ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉ አሸናፊ ሆኖ ለማጠናቀቅ ለሚያደርገው ግስጋሴ ትልቁን ሚና እየተወጡ ካሉት ተጫዋቾች…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ የወልቂጤ እና ዲላ ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ ተሸጋግሯል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ሲከናወኑ የወልቂጤ እና ዲላ ከተማ ጨዋታ በዝናብ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ የሚያደርገውን ጉዞ አሳምሯል

በአምሀ ተስፋዬ እና ሚካኤል ለገሰ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተካሂደው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-1 ሀዋሳ ከተማ

በትግራይ ዓለምአቀፍ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ መቐለን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የሊጉን መሪ በዚህ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-1 ስሑል ሽረ

በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ እየታገሉ ያሉት ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረን ሀዋሳ ላይ ያገናኘው…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ በወረጅ ቀጠና ውስጥ ያሉትን ደቡብ ፖሊስ እና ስሑል ሽረን…

” በእርግጠኝነት እናሸንፋለን ብለን ነው የመጣነው” – ዘርዓይ ሙሉ – ሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ከረታበት ጨዋታ በኋላ የቡድን ዋና አሰልጣኝ ተከታዩን…