ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በፀጋዬ አበራ ሁለት የጭንቅላት ኳስ ጎሎች ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ ፀጋዬ አበራ ባስቆጠራቸው ሁለት…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ሽረን በመርታት ወደ ድል ተመልሷል

ዛሬ ከተደረጉ ጨዋታዎች መካከል ጅማ ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር 2-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከትላንት ቀጥለው ዛሬ ሲከናወኑ በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም መቐለ 70…

ሪፖርት | አዳማ በሜዳው በሀዋሳ ተሸንፏል

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ  ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 2-1 በሆነ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የሊጉን መሪ አሸነፈ

የ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ያስተናገደው ባህር ዳር ከተማ በሳላምላክ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ድል ተመልሶ ከመሪው ያለውን የነጥብ ልዩነቱን ቀንሷል

አዲስ አበባ ላይ ዛሬ በተደረገው የ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 2-0 መርታት ችሏል።…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሚያዚያ 6 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 35′…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2011 FT አውስኮድ 3-4 ኤሌክትሪክ 11′ ሐቁምንይሁን ገ. 52′ ግርማ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ ሐ | ጅማ አባ ቡና እና አርባምንጭ ነጥብ ተጋርተዋል

በከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ምድብ ሐ ቅዳሜ በተካሄደ ብቸኛ ጨዋታ ጅማ ስታድየም ላይ ጅማ አባ ቡና…

ከፍተኛ ሊግ ለ | መድን እና ወልቂጤ ከተማ ሽንፈት አስተናገደዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ምድብ ለ ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ሲደረጉ መሪው መድን እና ተከታዩ ወልቂጤ…