ከፍተኛ ሊግ ሐ | ቤንች ማጂ ቡና ስድስት፤ ስልጤ ወራቤ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኙት ቤንች ማጂ ቡና እና ስልጤ ወራቤ በዝውውር መስኮቱ ባደረጉት እንቅስቃሴ…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የዝውውር መረጃዎች

በከፍተኛ ሊግ ግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት ላይ ክለቦች ያደረጉትን ተሳትፎ በከፊል እነሆ! – የምድቡ መሪ ኢትዮጵያ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ደቡብ ፖሊስ

ነገ በብቸኝነት የሚደረገው የደደቢት እና ደቡብ ፖሊስ ጨዋታን በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በትግራይ ስታድየም 09፡00 ላይ በሚደረገው ጨዋታ…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የዝውውር መረጃዎች

የከፍተኛ ሊግ ግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት ላይ ክለቦች ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ። በምድብ ሀ የሚገኙ ክለቦች ያደረጓቸው…

አውስኮድ አሰልጣኝ ሲቀጥር በዚህ ሳምንት ሊያደርገው የነበረው ጨዋታ በድጋሚ ተራዝሟል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሀ ተደልድሎ ውድድሩን እያደረገ የሚገኘው አውስኮድ ከመፍረስ አደጋ መትረፉን ተከትሎ አዲስ አሰልጣኝ…

ደደቢት አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ሾመ

ሰማያዊዎቹ ባለፈው ሳምንት በራሱ ፍቃድ በለቀቀው መለሰ ጋብር ምትክ ታደሰ አብርሃን በምክትል አሰልጣኝነት ቦታ ተክተዋል። አሰልጣኝ…

ጅማ አባቡና አሰልጣኝ ሲቀጥር ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተወዳደረ የሚገኘው ጅማ አባ ቡና የቀድሞ አሰልጣኙን መልሶ ሲቀጥር ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ባምላክ ተሰማ ታሪካዊውን ጨዋታ በመሐል ዳኝነት ይመራል

ከአፍሪካ ውጪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ (ሱፐር ካፕ) ዛሬ ምሽት በአረባዊቷ…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

በጅማ አባጅፋር ያለፉትን ስድስት ወራት ያሳለፈው ተከላካዩ ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ድሬዳዋ ተመልሷል፡፡ በሁለተኛው የውድድር…

ሞገስ ታደሰ ሁሉም ከጎኑ እንዲቆም ይጠይቃል

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ ሞገስ ታደሰ ከገጠመው ህመም ይድን ዘንድ ሁሉም እንዲረዳው ጥሪውን አቅርቧል፡፡ ከአዲሱ…