በስዊድን በሙከራ ላይ የሚገኙት ሎዛ አበራ እና ቱቱ በላይ ወቅታዊ ሁኔታ

ከሀዋሳ ከተማ አንስቶ በደደቢት እና ብሔራዊ ቡድን በግብ አስቆጣሪነት ስሟ ቀድሞ የሚነሳው አጥቂዋ ሎዛ አበራ እና…

ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል።…

ሴቶች ዝውውር | መከላከያ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው መከላከያ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በተከላካይ መስመር ላይ ያተኮረ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅ…

ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾች አስፈርሟል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ አንድ ወር ቢያስቆጥርም ክለቦች እምብዛም በዝውውር ላይ እየተሳተፉ አይገኙም።…

ሊዲያ ታፈሰ በዓለም ዋንጫው የመጀመሪያ ጨዋታዋን በዋና ዳኝነት መራች

በፈረንሳይ አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ በ16 ሃገራት መካከል እየተደረገ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያ…

ሴካፋ 2018 | ታንዛንያ በድጋሚ ቻምፒዮን ስትሆን ኢትዮጵያ በ3ኛነት አጠናቃለች

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 12 ጀምሮ ሲደረግ የቆየው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ተጀምሯል

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዛሬው እለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል። ኢትዮጵያም ቅዳሜ የመጀመርያ ጨዋታዋን ታከናውናለች።…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በደደቢት ቻምፒዮንነት ተጠናቀቀ

የ2010 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ቻምፒዮኑ ደደቢት…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን 18ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ሰኔ 30 ቀን 2010 FT ድሬዳዋ ከተማ 2-2 ኤሌክትሪክ – – FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-4…

Continue Reading

ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት 22 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

ከሀምሌ 12 እስከ 19 በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ዝግጅት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ…