በሁለቱም መረቦች ላይ የተቆጠሩት የምኞት ደበበ ጎሎች የጅማ እና የሀዋሳን ጨዋታ በ 1-1 ውጤት እንዲጠናቀቅ አድርገዋል።…
የተለያዩ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-2 ሰበታ ከታማ
ከቡና እና ሰበታ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ካሣዬ…
ሪፖርት | ቡና ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አሳክቷል
ረፋድ ላይ በተደረገው የአምስተኛ ሳምንት መክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከታማን 3-2 አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ቡና ዊልያም…
ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ
የጅማ እና ሀዋሳን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። የጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመት የሚቃናበት ጊዜ ቅርብ አይመስልም።…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
ነገ የሚጀምረው አምስተኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ቀዳሚ ጨዋታን አስመልክተን ይህን ብለናል። ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ሽንፈቱን…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ4ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት በተደረጉት ጨዋታዎች ላይ ጥሩ ብቃት አሳይተዋል ያልናቸውን ተጫዋቾች እና ዋና…
Continue Readingየቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የአራተኛ ሳምንት ዐበይት ጉዳዮችን የምናገባድደው በዚህ ሳምንት ትኩረት የሳቡ ሌሎች ጉዳዮችን በማንሳት ነው። 👉በሀዘን ውስጥ ሆነው…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
በአራተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረት ሳቢ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እነሆ ብለናል።…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋቾች ትኩረት
የ4ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መጠናቀቅን ተከትሎ በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸውን ዓበይት ተጫዋች ላይ ያተኮሩ ጉዳዮች…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
4ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዚህኛው ሳምንት የታዘብናቸውን ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ…

