ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

በመጪው እሁድ ከኬንያ አቻው ጋር ለቻን ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በናይሮቢ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሀዋሳ…

ኢትዮጵያ ሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን ታዘጋጃለች

ኢትዮጵያ የሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫን በህዳር ወር እኝደምታዘጋጅ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝደንት ጁነዲ ባሻ በግል የትዊተር…

ፍቅሩ ተፈራ ለቺኔይን ፈረመ

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ለህንዱ ሂሮ ሱፐር ሊግ ለሚወዳደረው ቺኔይን ፈርሟል፡፡ ያለፉትን 4 ወራት በዊትስ ቆይታ…

ጌታነህ ከበደ ከዊትስ ጋር ተለያየ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ጌታነህ ከበደ ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ቤድቬስት ዊትስ ጋር መለያየቱ ታውቋል፡፡ ያላፈውን የውድድር ዘመን በተቀማጭ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ፡ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከነማ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ

የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ ሀዋሳ ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወደ ግማሽ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ : ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ

በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ የአምናው የፍፃሜ ተፋላሚ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባንጭ ከነማን አሸነፎ ግማሽ ፍፃሜውን ሲቀላቀል መከላከያ…

ሽመልስ በቀለ አል አሃሊ ላይ ግብ አስቆጠረ

ኢትዮጵያዊው አማካይ ሽመልስ በቀለ ማክሰኞ ምሽት በተደረገ የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ክለቡ ፔትሮጀት በአል አሃሊ በተሸነፈበት…

የብሄራዊ ቡድኑ የማበረታቻ ሽልማት

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሄራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ እና ቻን ማጣሪያ ላስመዘገበው ውጤት የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል ፡፡…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ወቅታዊ ሁኔታ

ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለማለፍ የሚደረገው የመጨረሻ ውድደር ከሐምሌ 14 ጀምሮ በድሬዳዋ ከተማ የሚካሄድ ሲሆን ከ24 ቡድኖች…

Continue Reading

ከ17 አመት በታች ውድድር ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ U-17 እግር ኳስ የመጨረሻ ውድድር በአዳማ ምድብ “ሀ” ምድብ “ለ” አዲስ አበባ ከተማ…

Continue Reading