ቻምፒየንስ ሊግ፡ ያንግ አፍሪካንስ አቻ ሲለያይ አል አሃሊ እና ኤስፔራንስ አሸንፈዋል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የአንደኛ ዙር ጨዋታዎች ኤስፔራንስ፣ ዋይዳድ ካዛብላንካ፣ አል አሃሊ እና ዩኤስኤም አልጀር ድል ሲቀናቸው…

Continue Reading

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ቫይፐርስ፣ ሴፋክሲየን እና ኦንዜ ክሬቸርስ ድል ቀንቷቸዋል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅዳሜ በተደረጉ የአንደኛ ዙር ጨዋታዎች በሜዳቸው የተጫወቱ አብዛኞቹ ክለቦች ድል ሲቀናቸው አንድ ጨዋታ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 1-0 ወልዲያ

ኤልያስ ኢብራሂም – የደደቢት ምክትል አሰልጣኝ ስለ ጨዋታው “ጨዋታው በሁለተኛው ዙር መጀመሪያ ካደረግናቸው ሁለት ጨዋታዎች የተሻለ…

የጨዋታ ሪፓርት | ጌታነህ ከበደ አሁንም ለደደቢት የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኑን አስመስክሯል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የእለተ ቅዳሜ ብቸኛ መርሀ ግብር አዲስአበባ ስታዲየም ላይ ወልዲያን ያስተናገደው ደደቢት…

ደደቢት ከ ወልድያ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

​​FT   ደደቢት   1-0   ወልድያ   50′ ጌታነህ ከበደ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በደደቢት 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ 90′ በድሩ…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ሰልሃዲን ባርጌቾ እና በኃይሉ አሰፋ ስለኤሲ ሊዮፓርድሱ ጨዋታ ይናገራሉ

የኢትዮጵያው ተወካይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እየተሳተፈበት በሚገኘው የካፍ 2017 ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ምድብ ለመግባት ከኮንጎ ሪፐብሊኩ ክለብ…

ዝውውር | ድሬዳዋ ከተማ ዮሴፍ ዳሙዬ እና ቶማስ እሸቱን ከኢትዮጵያ ቡና አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳታፊ መሆን የቻለው ድሬዳዋ ከተማ የኢትዮጵያ ቡናው ዮሴፍ ዳሙዬ እና ቶማስ እሸቱን በውሰት…

“ፍላጎታችን ወጣት ተጫዋቾችን በማብቃት ወደ ውጪ ሃገራት ማዘዋወር ነው” ዴቪድ በሻ እና ስቲቭን ሄኒንግ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካይ ዴቪድ በሻ ከጀርመናዊው ወኪል ስቲቨን ሄኒንግ ጋር በጋራ በታዳጊ የኢትዮጵያ ተጫዋቾች…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ዋንጫ የማስጠበቅ ዘመቻውን በድል ጀምሯል

በካፍ 2017 ቻምፒየንስ ሊግ የአንደኛ ዙር ጨዋታዎች አርብ ምሽት ፕሪቶሪያ ላይ በተደረገ ጨዋታ ጀምሯል፡፡ የደቡብ አፍሪካው…

Continue Reading

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ዜስኮ ኤምሲ አልጀር እና ሰሞሃ ድል ቀንቷቸዋል

የ2017 ካፍኮንፌድሬሽን ዋንጫ የአንደኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች አርብ በተደረጉ ሶስት ግጥሚያዎች ጀምረዋል፡፡ ዜስኮ ዩናይትድ፣ ኤምሲ አልጀር…

Continue Reading