የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉት የ2017 ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ጨዋታዎች የሚመሩ…
2017
“ዶሊሲ ላይ ግብ ማግባት እንፈልጋለን” ማርት ኖይ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ምድብ ለመግባት 180 ደቂቃዎች ቀርተውታል፡፡ የኮንጎ ሪፐብሊኩን…
ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ የአንደኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ
የ2017 ካፍ ከንፌድሬሽን ዋንጫ የአንደኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡ ወደ ሁለተኛ ዙር ለማምራት…
Continue Readingቻምፒየንስ ሊግ፡ ወደ ምድብ ለመግባት የሚደረጉ ፍልሚያዎች ዛሬ ይጀመራሉ
በ2017 የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የአንደኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ቀጥለው…
Continue Readingየ2009 ኮፓ ኮካ ኮላ በመጋቢት ወር አጋማሽ ይጀመራል
የ2009 ኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 ዓመት በታች ውድድር በመጋቢት ወር አጋማሽ ይጀመራል፡፡ ከ36,000 በላይ ተማሪዎች የሚሳተፉበት…
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ወደ ኮንጎ የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ በቶታል ካፍ ቻምፒየንሰ ሊግ 1ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ከኮንጎ ሪፐብሊኩ ኤሲ ሊዮፓርድስ ጋር በመጪው…
ፍቅሩ ተፈራ ወደ ሃይላንድስ ፓርክ አምርቷል
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ ለደቡብ አፍሪካው የአብሳ ፕሪምየርሺፕ ተወዳዳሪ ለሆነው ሃይላንድስ ፓርክ ፈርሟል፡፡ ከባንግላዴሹ ሼክ ሩሴል…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና መከላከያ አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሃግብር ዛሬ በአዲስአበባ ስታድየም ቀጥሎ ሲውል ሀዋሳ ከተማ…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች ንግድ ባንክ ፣ አርባምንጭ እና ድሬዳዋ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም መደረጋቸውን ቀጥለው አርባምንጭ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና…
Continue Reading“የትውልድ ሀገሬን ብሄራዊ ቡድን መወከል የአጭር ጊዜ እቅዴ ነው” ፍራኦል ሊካሳ
ከኢትዮጵያ ውጪ በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች እግርኳስን የሚያጫወቱ ተጫዋቾች አሉ፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም በተለያዩ ግዜያት ኢትዮጵያዊያን እና የዘር…