የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚካሄድበት ቦታ ታውቋል

በ2011 ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚያድጉ 6 ቡድኖችን የሚለየው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ከሐምሌ 16 –…

ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች ማጠቃለያ ውድድሮች ድልድል ወጥቷል

የኢትዮጵያ ከ17 እና 20 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድሮች የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ዛሬ በባቱ ከተማ ተከናውኗል።  የእጣ…

በርከት ያሉ የውጭ ተጫዋቾች በመጨረሻው የሊግ ጨዋታ ክለባቸውን አያገለግሉም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ኮንትራታቸውን ያጠናቀቁ የውጪ ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን አያገለግሉም፡፡  ይህን ፅሁፍ እስካጠናቀርንበት…

Abraham Mebratu’s Appointment Looks Imminent 

The Ethiopian Football Federation (EFF) is on the verge of appointing Instructor Abraham Mebratu as the…

Continue Reading

አጫጭር መረጃዎች

ረቡዕ ሐምሌ 4 ቀን 2010 የጥናት ኮሚቴ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከሁለት ሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

አብርሃም መብራቱ ለዋልያዎቹ አሰልጣኝነት ሰፊ እድል አላቸው

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመቅጠር  ከሰሞኑ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፌዴሬሽኑ አብርሀም መብራቱን ቀጣዩ አሰልጣኝ ለማድረግ መቃረቡ ተነግሯል። …

አቶ አብነት ገ/መስቀል በፊፋ ግብዣ ወደ ሩሲያ አቅንተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ሊቀመንበር አቶ አብነት ገ/መስቀል በፊፋ በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት የ2018 የሩሲያ ዓለም ዋንጫ…

ፌዴሬሽኑ ህንፃ ለመግዛት ጨረታ አውጥቷል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፊፋ ባገኘው ድጋፍ የራሱን ጽህፈት ቤት ባለቤት ለመሆን እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ህንፃ ለመግዛትም ጨረታ…

የፊፋ ክፍለ አህጉራዊ ቢሮ በአዲስ አበባ ተከራይቷል

ፊፋ በምስራቅ አፍሪካ ያለው የእግርኳስ እንቅስቃሴን ለመከታተል ይከፍተዋል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረውን ቢሮ ኪራይ ውል መፈፀም ችሏል። …

የአሰልጣኞች ገጽ | ጉልላት ፍርዴ [ክፍል 2]

የአሰልጣኞቻችን የእግርኳስ አስተሳሰብ ፣ የስልጠና ሀሳብ ፣ የስራ ህይወት እና የውጤታማነት መንገድ ዙርያ ትኩረት በሚያደርገው ”…

Continue Reading