ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ

ከሶማሊያ አቻው ጋር ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም በአፍሪካ ዞን የኦሊምፒክ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው ከ23 ዓመት…

ከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ 13 ተጫዋቾች አስፈርሟል

የ10 ተጫዋቾቹን ውል ያራዘመው የካ 13 አዳዲስ ተጫዋቾችንም ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በ2010 የውድድር ዓመት ወደ ከፍተኛ…

ከፍተኛ ሊግ| ካፋ ቡና ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጠረ

2010 የውድድር ዓመት በምድብ ለ ተመድቦ ውድድሩን ያከናወነው ካፋ ቡና ከዋና አሰልጣኙ ሰብስቤ ይባስ ጋር መለያየቱ…

የትግራይ ስታድየም የካፍ ፍቃድ ለማግኘት የሚያስችለው ስራ ተጀመረ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጠየቀው መሰረት የትግራይ ስታድየም የዓለም አቀፍ ጨዋታዎች ማስተናገድ የሚያስችለውን ፍቃድ ለማግኘት እንቅስቃሴ ተጀመረ።…

የወልዋሎ ተጫዋቾች ልምምድ አቆሙ

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጫዋቾች በደሞዝ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ያለመሟላት ምክንያት ልምምድ አቆሙ። በያዝነው የውድድር ዓመት…

የደቡብ ካስቴል የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ዋንጫ በሀምበሪቾ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

በዱራሜ ከተማ አስተናጋጅነት ሲደረግ የነበረው የከፍተኛ ሊግ ክለቦች አቋማቸውን የሚፈትሹበት የደቡብ ካስቴል ዋንጫ ከጥቅምት 24 እስከ…

3ኛው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ዛሬ ተካሄደ

ከ25 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች የተሳተፉበት 3ኛው የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ውድድር መነሻውን እና መድረሻውን ለቡ በማድረግ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል

በ2010 ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ሀምበሪቾ ዱራሜ ባለፈው ዓመት ጥሩ የውድድር ጊዜ በማሳለፍ 7ኛ ደረጃ ይዞ…

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱ ኢትዮጵያውያንን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በግብፅ ፕረምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለቱ ኢትዮጵውያን የሚገኙባቸው ኤል ጎውና (ጋቶች ፓኖም) እና ስሞሃን…

ሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ አንድ – ክፍል አራት)

በዝነኛው እንግሊዛዊ የእግርኳስ ፀኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና በእግርኳስ ታክቲክ ዝግመታዊ የሒደት ለውጦች ላይ የሚያተኩረው Inverting the Pyramid:…

Continue Reading