ለቻን 2020 ቅድመ ማጣሪያ ዓርብ አመሻሽ ከጅቡቲ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት የመጀመርያ ልምምዱን ሲያደርግ…
July 2019
ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን አሰልጣኞች የስራ ልምዳቸውን እያስገቡ ይገኛሉ
ወላይታ ድቻ በዚህ ሳምንት መጀመርያ የክለቡን ቀጣይ አሰልጣኝ ለመሾም በወጣው የአሰልጣኞች የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት እስካሁን አራት…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ስድስት – ክፍል ሦስት)
የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም 24ኛ ሳምንት መሰናዶ በታላቁ የሀንጋሪያዊ…
Continue Readingየጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች የቅሬታ ደብዳቤያቸውን ለፌዴሬሽኑ አስገቡ
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ክለቡ “በተደጋጋሚ ያልተከፈ ወርኃዊ ደሞዛችንን እንዲከፍለን ብጠይቅም ምላሽ አጥተናል።” በማለት ለእግርኳሱ የበላይ አካል…
ታፈሰ ሰርካ በቀጣይ ዓመት የመቐለን ማልያ የሚለብስ አምስተኛ አዲስ ተጫዋች ሆኗል
ከሌሎች ክለቦች ቀደም ብለው በዝውውሩ እየተሳተፉ የሚገኙት ምዓም አናብስት የመከላከያው የመስመር ተከላካይ ታፈሰ ሰርካ የግላቸው ለማድረግ…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የቻን ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
በካሜሩን አስተናጋጅነት በ2020 ለሚደረገው የቻን ውድድር የማጣሪያ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት ሲጀመሩ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሶማሊያ እና…
ኢትዮጵያ ማዳጋስካርን በመግጠም የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጉዞዋን ትጀምራለች
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎች የምድብ ድልድል ባለፈው ሳምንት መውጣቱ የሚታወስ ሲሆን የጨዋታ…
መቐለ 70 እንደርታ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
በነገው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት ምዓም አናብስት ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ተስማምተዋል። ከሌሎች…
ቻን 2020 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ጅቡቲ ያመራል
ከሀገር ውስጥ ሊግ በሚመረጡ ተጫዋች ብቻ በሚዋቀሩ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል የሚደረገው የቻን ማጣሪያ ከሳምንቱ መጨረሻ ጀምሮ…
ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ብርቱካናማዎቹ የአንተነህ ተስፋዬ እና የሳምሶን አሰፋ ውል አራዝመዋል። የቀጣይ ዓመት ስራቸውን የአሰልጣኙ ስምዖን ዓባይን ቆይታ በማስቀጠል…