የከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች እና ሌሎች መረጃዎች

የምድብ ሐ ሁለት ጨዋታዎች አይከናወኑም የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 20ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ነገ ሲደረጉ ሁለት…

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የአሰግድ ተስፋዬ አካዳሚን ጎብኝተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ…

ፌዴሬሽኑ ድሬዳዋ ከተማ ባሰናበታቸው ተጫዋቾች ጉዳይ ላይ ውሳኔን ሰጥቷል

ድሬዳዋ ከተማ በሁለተኛው ዙር ጅማሮ ላይ ከክለቡ ያሰናበታቸው ኃይሌ እሸቱ፣ ዮናታን ከበደ እና ወሰኑ ማዜን በተመለከተ…

ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ስድስት – ክፍል አንድ)

የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም 23ኛ ሳምንት በሀንጋሪ ወርቃማ ትውልድ…

Continue Reading

የወንድወሰን ዮሐንስ ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈፀመ

ከትላንት በስቲያ ምሽት እግር ኳስን በሚጫወትበት ነቀምት ከተማ በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ ያለፈው ወንድወሰን ዮሐንስ ስርዓተ ቀብር…

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ ለወዳጅነት ጨዋታ 25 ተጫዋቾች ጠርታለች

በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ማጣርያ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሁለተኛ ዙር ማጣርያ ዝግጅት…

የካፍ ፕሬዝዳንት እስር እና ሌሎች የአፍሪካ እግርኳስ መረጃዎች

የካፍ ፕሬዚዳንት እስር ባለፈው ዓመት የካፍ ፕሬዚደንት ሆነው የተመረጡት ማዳጋስካራዊ አህመድ አህመድ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በፓሪስ…

ዜና ህልፈት | የነቀምት ከተማው ተጫዋች በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ አለፈ

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ እየተወዳደረ የሚገኘው ነቀምት ከተማ ተጫዋች የሆነው ወንድወሰን ዮሐንስ በትላንትናው ዕለት በተነሳ ድንገተኛ…

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ሊደገም ነው

ባለፈው ሳምንት በአወዛጋቢ የዳኝነት ውሳኔ ምክንያት ተቋርጦ በኤስፔራንስ ቻምፒዮንነት ተጠናቆ የነበረው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ…

የሴቶች ጥሎ ማለፍ | ሀዋሳ ከተማ ጥረትን በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ሀዋሳ ከተማ ጥረት ኮርፖሬትን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር…