ዛሬ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል በተዘጋጀው ፕሮግራም በውድድሩ በኮከብነት ለተመረጡ እና ለተሳታፊ ክለቦች የሽልማት ስነ-ሥርዓት ተከናውኗል። ይጀመራል…
2019
ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተከናውነዋል። በስምንቱ ጨዋታዎች የተሻለ እንቅስቃሴ ያሳዩ 11…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ እና ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ3ኛው ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተካሂደው አቃቂ ቃሊቲ እና…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ታኅሳስ 13 ቀን 2012 FT’ ኤሌክትሪክ 0-1 ንግድ ባንክ – 19′ ህይወት ደንጊሶ ቅያሪዎች – …
Continue Readingሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ከ አርባምንጭ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ታኅሳስ 13 ቀን 2012 FT’ አቃቂ ቃሊቲ 3-2 አርባ ምንጭ 11′ ፀባኦት መሐመድ 31′ ሰላማዊት…
Continue Readingሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሴናፍ ዋቁማ ደምቃ ስትውል አዳማ እና ድሬዳዋ በሜዳቸው አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 3ኛው ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ሲጀመር አዳማ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን…
“ቡና የራሱ የሆነ ተጋጣሚን ሊቋቋምበት የሚችል አንድ ባህል እንዲያዳብር ነው ፍላጎቴ”- አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ
የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ በድህረ ጨዋታ ቃለምልልሳቸው ስለተቆጠሩት ግቦች፣ ስለ ውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች እና የክለቡ…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | አርባምንጭ ሁለተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ ደቡብ ፖሊስ፣ ዲላ እና ቂርቆስም አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አርባምንጭ ሁለተኘመ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ደቡብ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ሀላባ እና ሀምበሪቾ ሲያሸንፉ መከላከያ እና ነቀምቴ ነጥብ ተጋርተዋል
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሀላባ ከተማ እና ሀምበሪቾ ድል አስመዝግበዋል። ቀሪዎቹ ጨዋታዎች…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | ለገጣፎ እና ሶሎዳ ዓድዋ ሁለተኛ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ኤሌክትሪክ እና ደሴ ከተማ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ለገጣፎ እና ዓድዋ ተከታታይ ድላቸውን ማስመዝገብ ችለዋል።…