ለሀዲያ ሆሳዕና ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ውሉን ዛሬ አራዘመ

ትናንትት ወደ ሆሳዕና ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ውሉን አራዝሟል፡፡ ደቡብ ፖሊስን…

ስለ ያሬድ አበጀ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በአዕምሯቸው ከሚጫወቱ አጥቂዎች አንዱ ነው። ሜዳ ውስጥ ያለውን ሳይሰስት አቅሙን ሁሉ በመስጠት የሚታወቀውና የእግርኳስ ዘመኑን በአጥቂነት…

“በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ መሐል ለመጫወት እጓጓለሁ” ተስፈኛው አማካይ በየነ ባንጃ

በኢትዮጵያ እግርኳስ በቅርብ ጊዜያት ከታዩ ድንቅ ታዳጊ አማካዮች መሀል ይጠቀሳል፡፡ በአፍሮ ፂዮን ከ17 ዓመት በታች በመጫወት…

ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ሀዲያ ሆሳዕናን ለመቀላቀል ተስማሙ

ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ እና አማካዩ ብሩክ ቃልቦሬ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ለማምራት ከስምነት ደርሰዋል፡፡ የቀድሞው አርባምንጭ…

የፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ ድንገተኛ ስብሰባ ሊቀመጥ ነው

የእግርኳሱ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ድንገተኛ ስብሰባ በቀጣዩ ሳምንት ሊያደርግ ነው።…

ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾችን ማሰባሰቡን በመቀጠል አጥቂው ዳዋ ሆቴሳ እና ግብ ጠባቂው ደረጄ ዓለሙን…

ሙሉዓለም ረጋሳ ጫማውን ሰቀለ

ያለፉትን 23 ዓመታት አይረሴ የእግርኳስ ህይወቱን በክለብ እና በብሔራዊ ቡድን የመራው ድንቁ አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳ ጫማውን…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ከፍሬዘር ካሳ ጋር…

በቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ እና ዋናው ቡድን ተጫውቶ አሳልፏል፡፡ በፍጥነትም ባሳየው ድንቅ አቋም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መመረጥም…

የሸገር ደርቢ ትዕይንት – የአሸናፊ ሲሳይ እና አንዳርጋቸው ሰለሞን ትውስታ

በሸገር ደርቢ ጨዋታዎች ከስፖርት ቤተሰቡ አዕምሮ ከማይጠፉ ክስተቶች አንዱ የሆነው በ1994 ጎል ከተቆጠረ በኃላ በአስቆጣሪዎቹ በኩል…

የደጋፊዎች ገፅ | ትንፋሹን ለሚወደው ክለብ… – እዮብ እድሉ

የረጅም ዓመት የቅዱስ ጊዮርጊስ የልብ ደጋፊ ነው። በሁሉም የፈረሰኞቹ ደጋፊዎች ዘንድም የሚከበር እና የሚወደድ ነው። ባለው…

Continue Reading