በቅርብ ዓመታት በተለይም ፋሲል ከነማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ከመጣ በኋላ ጥሩ አደረጃጀት ፈጥረዋል ከሚባሉ የደጋፊ ማኅበራት…
August 2020
ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሷል
ዛሬ ረፋድ የአንድ ተጫዋች ዝውውር ያጠናቀቁት የጣናው ሞገዶቹ 7ኛ ነባር ተጫዋቻቸውን ውል ከደቂቃዎች በፊት አድሰዋል። ትላንት…
መናፍ ዐወል ባህርዳር ከተማን ተቀላቀለ
ከአዳማ ከተማ ወጣት ቡድን ተገኝቶ ክለቡን ሲያገለግል የነበረው መናፍ ዐወል ለባህርዳር ከተማ ፊርማውን ለማኖር ተስማማ፡፡ ከሰሞኑ…
ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በትናንትናው ዕለት ወደ ገበያው የገባው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬም እንቅስቃሴውን ቀጥሎ የወሳኝ ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል እና የግብ…
የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ ቀጥለዋል
ከሳምንት በፊት የተጫዋቾቻቸውን ውል ማደስ የጀመሩት ባህር ዳር ከተማዎች ዛሬ ረፋድም የመስመር ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ተስማምተዋል።…