በወልዋሎ ከሚገኙ ወጣቶች አንዱ የሆነው እና ዘንድሮ የተሻለ የመሰለፍ ዕድል እንደሚያገኝ የሚጠበቀው ግብ ጠባቂው ሽሻይ መዝገቦ…
October 2020
ሲዳማ ቡና የአማካዩን ውል አራዘመ
የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ ዮሴፍ ዮሐንስ በሲዳማ ቡና ውሉን አድሷል፡፡ የ2013 ቅድመ ዝግጅታቸውን ከጥቅምት 5 ጀምሮ ለመጀመር…
የደጋፊዎች ገፅ | ቆይታ ከድሬዳዋ ከተማ ደጋፊዎች ማኀበር ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ጀማል ጋር
👉 “የድሬ ህዝብ ክለቡን ሊደግፍ ወደ ሜዳ ገብቶ የተሻለ ለተጫወተ ቡድን ሳይቀር ድጋፍ ሰጥቶ የሚወጣ ነው”…
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ አሰልጣኟን ይፋ አድርጋለች
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ኒጀር አስቀድመው ሥራ ጀምረው የነበሩትን አዲስ አሰልጣኝ በይፋ አስተዋውቃለች። በኮቪድ -19 ምክንያት ለተዘዋወረው…
“ከክለባችን ጋር የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ስም መነሳቱ ለእኛም አልገባንም” አቶ ዓለማየሁ ምንዳ – የሰበታ ከተማ ሥራ አስኪያጅ
የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ ያወጣው ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ግንኘነት እንዳልፈጠረ የክለቡ ሥራ አስኪያጅ ገለሰጸዋል።…
የዳኞች ገፅ | ዶክተሩ ኢንተርናሽናል ዳኛ ኃይለየሱስ ባዘዘው
በዛሬው የዳኞች ገፅ አምዳችን ላይ በደፋርነቱ የሚታወቀውን ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኃይለየሱስ ባዘዘውን እንግዳ አድርገነዋል። ከአዲስ አበባ…
ሶከር ታክቲክ | በጥልቀት መከላከል (Low Block)
አሰልጣኝ ደስታ ታደሰ ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኛቸውን የእግርኳስ ታክቲክ ንድፈ-ሐሳቦችን የተመለከቱ ጥልቅ ትንተናዎች፣ የሥልጠና መመሪያዎች እና መጻህፍትን…
Continue Readingየሎዛ አበራ የማልታ ቆይታ ?
ቢርኪርካራዎች ያለ ሎዛ አበራ ውድድራቸውን ጀምረዋል። በቅርቡ የተሞሸረችው ሎዛ አበራ ባለፈው የውድድር ዓመት ድንቅ ጊዜ ወዳሳለፈችበት…
ኢትዮጵያ ቡና የመሐል ተከላካይ አስፈረመ
የመሐል ተከላካዩ አበበ ጥላሁን ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ፡፡ የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተከላካይ ያለፉትን ሁለት…
ሰበታ ከተማ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አወጣ
ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በዛሬው ዕለት የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ…