ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ነገ ከሚደረጉ የ15ኛ ሳምንት ጨተታዎች መካከል ብርቱካናማዎቹ ምዓም አናብስትን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በውጤት ማጣት ምክንያት…

Continue Reading

ሪፖርት | ይገዙ ቦጋለ በድጋሚ ሲዳማ ቡናን ታድጓል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሰበታ ከተማ ተፈትኖም ቢሆን 1ለ0 ድል አድርጓል፡፡…

ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ ነው

ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ እግርኳስ ክለብ ጋር በመተባበር ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ…

ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ የካቲት 14 ቀን 2012 FT’ ሲዳማ ቡና 1-0 ሰበታ ከተማ 56′ ይገዙ ቦጋለ – ቅያሪዎች…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻም ከአማካዩ ጋር ተለያየ

ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቅሎ የነበረው ሄኖክ ካሳሁን ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በደደቢት፣ አዳማ ከተማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

ሀዋሳ ላይ የሚደረገውን የሲዳማ ቡና እና የሰበታ ከተማን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሁለት ጨዋታዎች በፊት(ጥር 24) በቅዱስ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ በሆነው እና ሀዲያ ሆሳዕና…

ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን| ሻሸመኔ ከተማ ተከታዩን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 8ኛው ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ እና ቦሌ ክ/ከተማን አገናኝቶ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ሙሉ ሦስት ነጥብ አሳካ

በአስራ አምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ሀዋሳ ላይ ሀዲያ ሆሳዕና በአዩብ በቀታ…

ፌዴሬሽኑ ከጣሊያኑ ክለብ ደብዳቤ ደርሶታል

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በእግርኳስ ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጣሊያኑ ኤሲ ሚላን ደብዳቤ እንደደረሰው…