በሁለተኛ ቀን የ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ በሜዳው በስሑል ሽረ 2-0 ተሸንፏል።…
2020
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት | ምዓም አናብስት በሜዳ ውጪ ድል ወደ ሊጉ መሪነት ከፍ ብለዋል
መቐለ 70 እንደርታዎች በልማደኛው አማኑኤል ገብረሚካኤል ብቸኛ ግብ ከወልቂጤ ሦስት ነጥብ ይዘው ተመልሰዋል። በጨዋታው ወልቂጤዎች ጅማን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 2-1 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሙጂብ ጎሎች ቡናን አሸንፏል
በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 2-1 በሆነ ጠባብ ውጤት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-1 ባህር ዳር ከተማ
በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ከተከታታይ ሽንፈት በኃላ ባህርዳር ከተማን 3ለ1 ከረታ በኃላ…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልዋሎ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ሀድያ ሆሳዕና ከሜዳው ውጪ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈበት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመለሰ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛው ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ሀዋሳ ሰው-ሰራሽ ሜዳ ላይ ከተከታታይ ሽንፈት ማግስት…
ክለብ አልባው አሰልጣኝ ዳግም ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ይመለሱ ይሆን ?
ከግብፁ ክለብ ዛማሌክ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለ ሥራ የተቀመጡት አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ወሳኝ የሜዳ ውጪ ድል አስመዘገበው ከግርጌው ተላቀዋል
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ መቐለ ያመራው ሀዲያ ሆሳዕና በቢስማርክ ኦፖንግ ብቸኛ ግብ ወሳኝ የሊጉ…