የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅትን አስመልክቶ ከሰዓታት በፊት ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። 9:30 ወሎ ሠፈር…
2020
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምሳ ግብዣ ተደረገለት
በትናንትናው ዕለት በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ኒጅርን ከጨዋታ ብልጫ ጋር ያሸነፈው ብሔራዊ ቡድኑ የማበረታቻ ሽልማት እና የምሳ…
የሊግ ኩባንያው ሥራ አስኪያጅ ስለ ዘንድሮው ፕሪምየር ሊግ ዕጣፈንታ ይናገራሉ
ከወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስመልክቶ ከሼር ካምፓኒው ሥራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ…
ሰበታ ከተማ ለተጫዋቾቹ ጥሪ አቅርቧል
ሰበታ ከተማ ከነገ ጀምሮ ወደ ዝግጅት ይገባል፡፡ ከቀናት በፊት ዘግየት ብሎ ያወጣውን የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያን በመተው…
ሪፖርት | ዋልያው በሜዳው ሚዳቆዋ ላይ ድል ተቀዳጅቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀር አቻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ በድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ሦስት ነጥብ እና ሦስት…
ኢትዮጵያ ከ ኒጀር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 FT’ ኢትዮጵያ 🇪🇹 3-0 🇳🇪 ኒጀር 14′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 44′ መስዑድ…
Continue Readingየዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከክለቦች ጋር ውይይት እያደረጉ ሲሆን አዳዲስ መመሪያዎችም ቀርበዋል
የዲኤስቲቪ ባለሙያዎች ከሊግ ኩባንያው ጋር በጋራ በመሆን በብሮድካስት ደንብ አተገባበር ዙሪያ የክለብ የበላይ አመራሮችን እያወያየ ይገኛል፡፡…
ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ…
ጅማ አባ ጅፋር ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በዚህ ሳምንት ሊጀምር ነው
ጅማ አባ ጅፋሮች የ2013 የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሊጀምሩ ነው። ምንም እንኳን እስካሁን…
የኢትዮጵያ የሊግ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀን ይጀምሩ ይሆን?
ሊጀመሩ የሳምንታት እድሜ የቀራቸው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም ሆነ ሌሎች የውስጥ ውድድሮች በሙሉ አቅማቸው በተባሉበት ቀናት ይጀምሩ…