በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚደረገው ውድድር ይመጥናሉ የሚሉትን ተጫዋቾች መልምለው እንዲልኩ ፌዴሬሽኑ ለክልሎች ጥሪ አቀረበ፡፡ የሴካፋ ከ17 ዓመት…
2020
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፯) | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
በዛሬው ይህንን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የነገውን የዋሊያዎቹ የኒጀር ጨዋታ እና አጠቃላይ የቡድኑን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች…
ሀዋሳ ከተማ የጋናዊውን ተከላካይ ውል አራዘመ
ላውረንስ ላርቴ ለተጨማሪ ዓመት በሀዋሳ የሚያቆየውን ውል አራዘመ፡፡ በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት መሪነት ልምምዳቸውን ከጀመሩ ሳምንታት ያለፋቸው…
ካሜሩን 2021 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን አመሻሽ ሰርቷል
የኒጀር አቻውን ነገ ምሽት 1 ሰዓት የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አመሻሽ ላይ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል፡፡ በአሰልጣኝ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ
አቃቂ ቃሊቲ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ሁለት ታዳጊዎቸችን አሳድጓል፡፡ አሰልጣኝ ብዙዓየው ዋዳን ከቀጠሩ በኃላ አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ስለ ጸጋዘአብ አስገዶም ሊያውቋቸው የሚገባቸው እውነታዎች
በሜዳ ላይ ቡድን ከመምራት ውጪ ከአንደበቱ ክፉ የማይወጣው እና በጣም የተረጋጋው ሰው እንደሆነ ብዙዎች የሚመሰክሩለት በዘጠናዎቹ…
ሶከር ሜዲካል| የአዕምሮ መዛል በእግርኳስ [ክፍል 1]
በዚህ ሳምንት አምዳችን በእግር ኳስ ከሚያጋጥሙ ችግሮች መካከል አንዱ ስለሆነው ነገር ግን የሚገባውን ትኩረት ስላላገኘው የአዕምሮ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከአህመድ ረሺድ ጋር…
በቅፅል ስሙ ሽሪላ እየተባለ የሚጠራው የዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ እንግዳችን አህመድ በመዲናችን አዲስ አበባ በተለምዶ አሜሪካ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም በርካታ ተጫዋቾችንም አስፈርሟል
ጌዲኦ ዲላ የአሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካን ውል ሲያራዝም ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ጨምሮ አስራ አራት ነባሮችንም ለተጨማሪ አመት…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም በርካታ ወጣቶችን አሳድጓል
መከላከያዎች አንድ ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ ሰባት ታዳጊ ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል፡፡ ወሳኝ ዝውውሮች የፈፀመው የአሰልጣኝ ዮሐንስ…