የፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች የሚደረጉባቸው ቀሪ ስታዲየሞች ታወቁ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ከአዲስ አበባ በመቀጠል የሚደረጉባቸው ስታዲየሞች ተለይተው ታውቀዋል፡፡…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወደ ሞዛምቢክ ያመራሉ

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ለሞዛምቢክ እና ካሜሩን ጨዋታ በካፍ ተመድበዋል። የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ እና አራተኛ የማጣርያ ጨዋታዎች…

አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ | ወደ ኒጀር የሚጓዙ 23 ተጫዋቾች ይፋ ሆነዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሦስተኛ የምድብ ማጣርያ ከኒጀር ጋር ኒያሜ ላይ ይጫወታል። ወደ ስፍራዎ የሚጓዙ…

ኢትዮጵያ ቡና ለባለውለታዎቹ የዕውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም አካሄደ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከምስረታው ከ1968 – 2013 በዕውቀታቸው በገንዘባቸውና በጉልበታቸው እስካሁን እገዛ ላደረጉ የክለቡ ባለውለታዎች…

ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ዝውውሩን ተቀላቅሏል

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ቡድን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተሳታፊ የሆነው አቃቂ…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የአሰልጣኞቹን ውል በቅርቡ ያደሰው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በቅርቡ አሰልጣኝ የሾመው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢኮሥኮ) አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሦስት ነባሮችን ውልም…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ@

በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው አቃቂ ቃሊቲ ወደ ዝውውሩን በመቀላቀል ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሦስት ነባሮችን ውልም…

ስለንስር አዳማ እግርኳስ አካዳሚ በጥቂቱ

በንስር እግርኳስ አካዳሚ ዙሪያ ከመስራቹ ጌታባለው ዘሪሁን ጋር ያደረግነውን አጭር ቆይታ እንዲህ አቅርበንላችኋል። ስለኢትዮጵያ እግር ኳስ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡ መድን የተሰረዘውን…