የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ በተገኙበት ለተፈናቀሉ የአፋር ማኅበረሰብ የሦስት መቶ ሺህ ብር የገንዘብ…
2020
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ሱሌይማን መሐመድ እና በላይ ዓባይነህ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማምተዋል። የቀድሞው የባንኮች እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር…
ስለ ከፍያለው ተስፋዬ (ዲላ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች
አጭር በሆነው የእግርኳስ ዘመናቸው እጅግ ከተዋጣላቸው የዘጠናዎቹ ስኬታማ ተጫዋቾች መካከል የሚመደበው እና ያለውን አቅም ሁሉ ሜዳ…
አዳማ ከተማ እና ውዝፍ ዕዳው
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከነበረው ጥንካሬ በተለያዩ ከሜዳ ውጭ በሚያጋጥሙት ፈተናዎች እየተንገዳገደ የሚገኘው አዳማ ከተማ ያልተከፈለ ውዝፍ…
ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል
ሀይቆቹ የፈጣኑን አጥቂ እስራኤል እሸቱን ውል ማምሻውን ለማራዘም ተስማሙ፡፡ እስራኤል ከሀዋሳ ተስፋ ቡድን ካደገ በኃላ ያለፉትን…
ይህን ያውቁ ኖሯል? (፱) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና አሰልጣኞች…
በዛሬው ይህን ያውቁ ኖሯል? አምዳችን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ክፍል ጥንቅራችን አሰልጣኞችን የተመለከቱ እውነታዎችን ይዘን ቀርበናል።…
ሲዳማ ቡና የወሳኙን አማካይ ውል አራዘመ
ዛሬ በውል ማደስ እና አዲስ ተጫዋቾች በማስማማት ተጠምደው የዋሉት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካዩ ዳዊት ተፈራን ለመቆየት…
ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ቀደም ብለው አራት ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምተው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን እና ግብ ጠባቂ…
ሲዳማ ቡና አራተኛ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
ወጣቱ የአማካይ መስመር ተጫዋች የሆነው ተመስገን በጅሮንድ ለሲዳማ ቡና ለመፈረም ተስማማ፡፡ የቀድሞው የሺንሺቾ እና ደደቢት ተጫዋች…
ሰበታ ከተማ የወሳኝ ተከላካዩን ውል አራዘመ
ተከላካዩ አንተነህ ተስፋዬ በሰበታ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ተስማማ፡፡ የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የመሀል ተከላካይ…