የኢትዮጵያ እና እስራኤል ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ዛሬ ተደርጎ በአቻ ውጤት…
June 2021
ዋልያው ባህር ዳር ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል
በሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውድድሩ በሚደረግበት ባህር ዳር ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል አቻው ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ
በኢትዮጵያ እና እስራኤል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች መካከል በተፈጠረው እግርኳሳዎ ግንኙነት ሁለቱ አካላት አብሮ ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ፈፅመዋል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በ17 ዓመት በታች ውድድር ይሳተፋል
በአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ያልተሳተፈው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን በቀጣይ በሚደረገው ሀገር አቀፍ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ዛሬ አከናውኗል
በሀገራችን በሚስተናገደው የሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ከሰዓት ሁለተኛ የአቋም…
የስድስት ክለቦች ውድድር ድልድል ነገ ይወጣል
በቀጣይ ዓመት የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የማይሳተፉ ከሆነ እነሱን ለመተካት የሚደረገው የስድስት ክለቦች ውድድር ከዓርብ ጀምሮ…
የሴካፋ የምድብ ድልድል የሚወጣበት ቀን ታውቋል
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው የሴካፋ ውድድር የምድብ ድልድል የሚደረግበት ቀን ተገልጿል። ከሰኔ 26 እስከ ሐምሌ 12 በባህር…
ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና አህጉራዊ ውድድራቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል
በቀጣይ ዓመት ከኢትዮጵያ በአህጉራዊ የውድድር መድረክ የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ጊዜያቸውን አውቀዋል። የአፍሪካ…
“ከሀገራችን ወጥተን የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንድናደርግ ጥያቄ መጥቶልን ነበር” – ውበቱ አባተ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸው የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን እያደረገ ያልሆነበትን ምክንያት አስረድተዋል። በመስከረም…
“በሀገራችን በሚዘጋጀው ውድድር ላይ ….” – ወበቱ አባተ
በሴካፋ ውድድር የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን በተመለከተ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል። ከሰኔ…