ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ጅማ አባ ጅፋርን የተጫወቱት ሁለት አማካዮች ክለቡ ጋር መለያየታቸው ተሰምቷል። በ2013 በአሰልጣኝ ፀጋዬ…
September 2021
ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ የተረታችው ዚምባቡዌ አሠልጣኟን አሰናብታለች
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የተደለደው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ክሮሺያዊውን አሠልጣኝ አሰናብተዋል። በኳታር አስተናጋጅነት…
ሳምሶን አሰፋ አዲስ አዳጊው ቡድንን ተቀላቅሏል
ግዙፉ ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ ወደ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰውን ቡድን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሁለት ጎል ከመመራት ተነስቶ አቻ ተለያይቷል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ የተሳተፈው ፋሲል ከነማ በቅድመ ማጣርያው የመጀመርያ ጨዋታ ባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ በጠባብ ውጤት ተሸንፏል
ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ወደ ዩጋንዳ ያመራው ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ የ2-1 ሽንፈት ገጥሞታል።…
በኢትዮጵያ ቡና የዛሬው ጨዋታ ቡድን መሪው ማን ይሆናል ?
በቅርቡ ከቡድን መሪው ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና በዛሬው ጨዋታ የቡድን መሪ ሚናውን ማን ይወጣለት ይሆን? በካፍ…
“በአፍሪካ መድረክ የኢትዮጵያ ቡናን አጨዋወት ማሳየት እንፈልጋለን ” ኃይሌገብረ ትንሳኤ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን ለመግጠም ወደ ስፍራው ካቀኑ የቡድኑ አባል መካከል…
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ጋሞ ጨንቻ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ቀጥሯል
በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው መሪነት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ…