ሪፖርት | የዳዋ እና ዳንኤል ፍልሚያ የነገሰበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል

አዲስ አበባ ከተማዎች እየመሩ እስከመጨረሻው የዘለቁበት ጨዋታ በአብዲሳ ጀማል የመጨረሻ ደቂቃ ግብ 1-1 ተጠናቋል። አዳማ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ተካታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስ- ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታው…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

ከደቂቃዎች በኋላ በአዲስ አበባ እና አዳማ ከተማ ክለቦች መካከል የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች ይዘን ቀርበናል።…

ሪፖርት | የጌታነህ ከበደ የቅጣት ምት ጎል ወልቂጤን ባለ ድል አድርጋለች

ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ጅማ አባጅፋርን ሦስት ለአንድ ሲረቱ የተጠቀሙበትን ቋሚ አሰላለፍ በዛሬው ጨዋታም ተጠቅመዋል። በተመሳሳይ ከድል…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱን የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች በሚከተለው ዘገባችን አጠናክረናቸዋል። በማማዱ ሲዲቤ ሐት-ሪክ ታግዘው ጅማ አባጅፋርን በአራተኛ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል

የቀድሞው አሰልጣኙ አላምረው መስቀሌን በድጋሚ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው ሀላባ ከተማ ታዳጊዎች እና አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

የአምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ነገም ሲቀጥሉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። በሁለተኛ ሳምንት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

በነገው ቀዳሚ የሊጉ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በአራተኛው ሳምንት ድል ማስመዝገብ የቻሉ ሁለት ቡድኖችን የሚያገናኘው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ

በአስገራሚ ክስተቶች ታጅቦ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ሥዩም ከበደ…

ሪፖርት | ድራማዊ የነበረው የምሽቱ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ሦስት ፍፁም ቅጣት ምቶች እና ሦስት ቀይ ካርዶችን ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በ1-1…