በምድብ ሦስት የሚገኘው የጂቡቲ ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር ከተማ መድረሱ ተረጋግጧል። በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ የሚከፈተው…
2021
የዋልያዎቹ አባላት በሙዚቃ ሥራ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት የሙዚቃ ቪዲዮ ሊሰሩ እንደሆነ ይፋ ተደርጓል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን እና በደመራ ሚዲያና…
ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ረፋድ ላይ ስድስተኛ ተጫዋቻቸውን ያስፈረሙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርመዋል። አዲሱ ፈራሚ…
ኢትዮጵያ ቡና የተከላካዩን ውል አራዝሟል
የኢትዮጵያ ቡና የቀኝ ተከላካይ መስመር ተጫዋች የሆነው ኃይሌ ገብረተንሳይ በኢትዮጵያ ቡና የሚያቆየውን ውል ስምምነት በዛሬው ዕለት…
ሁለቱ ወጣቶች በመጨረሻም ለፈረሰኞቹ ፈርመዋል
ከዚህ ቀደም በዘገባችን ገልፀን የነበረው የቸርነት ጉግሳ እና በረከት ወልዴ ዝውውር ተጠናቀቀ፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ…
የሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታዎች ላይ ማሻሻያ ተደርጓል
ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ በፊት እንደሚደረግ መርሐ-ግብር ተይዞለት የነበረው የዩጋንዳ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጨዋታ ወደ…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በሲዳማ ቡና አዲስ ስምምነት ፈፅመዋል
በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ሲዳማ ቡናን ተረክበው ቡድኑን ከመውረድ መታደግ የቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ በክለቡ ውላቸውን አድሰዋል።…
የቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር ደርሷል
ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ኤርትራ እና ዩጋንዳ ተከትላ ሴካፋ በሚደረግበት ባህር ዳር ከተማ የገባችው ሀገር ቡሩንዲ ሆናለች። የፊታችን…
ኢትዮጵያ ቡናዎች ግዙፉን ተከላካይ አስፈርመዋል
ከሰዓታት በፊት ሥዩም ተስፋዬን ወደ ስብስባቸው የቀላቀሉት ኢትዮጵያ ቡናዎች አሁን ደግሞ የመሐል ተከላካይ በይፋ አስፈርመዋል። በዘንድሮ…
ቡናማዎቹ የአማካያቸውን ውል አድሰዋል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች የአማካያቸውን ውል አራዝመዋል። እስካሁን የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር የፈፀሙት ኢትዮጵያ…

