ዛሬ ማምሻውን የሚደረገው ጨዋታ በሱፐር ስፖርት የመተላለፉ ነገር ከምን እንደደረሰ ለማጣራት ባደረግነው ጥረት ተከታዩን መረጃ አግኝተናል።…
2021
ክሪዚስቶም ንታምቢ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰበትን ዝውውር አጠናቋል
ዩጋንዳዊው የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ከሁለት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የመለሰውን ዝውውር አገባዷል። 2009 ላይ በደቡብ…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
በሊጉ የእስካሁኑ ቆይታ የመጀመሪያ በሚሆነውን የምሽት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከተደረጉ ጨዋታዎች…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬ ቆይታ የሚጀመርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በመጀመሪያው ዙር በርከት ያሉ ግቦችን ካስመለከቱን…
የድሬዳዋ ዝግጅት ወቅታዊ መረጃዎች
ቀጣዮቹን ሠላሳ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የምታስተናግደው ድሬዳዋ እና ስታድየሟን ዛሬ አመሻሽ ላይ ቃኝተን…
የቀድሞ ተጫዋች ለድሬዳዋ ስታዲየም ድጋፍ አደረገ
ነገ ከሳምንታት እረፍት በኋላ የሚጀምረው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን የሚያስተናግደው የድሬዳዋ ስታዲየም ለምሽት ጨዋታዎች ብቁ እንዲሆን ከቀድሞ…
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግባቸው ሰዓታት ለውጥ ተደረገባቸው
ነገ ከሦስት ሳምንት እረፍት በኋላ ድሬዳዋ ላይ የሚጀመረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ የሚደረግባቸው ሰዓታት ላይ…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ወደ መሪነቱ ሲመለስ ገላን ከተማ ድል ቀንቶታል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ገላን ከተማ እና መከላከያ አሸንፈዋል፡፡ በምድብ ሐ አርባምንጭ ነጥቅ ጥሏል።…
“ስምምነቱ የተፈፀመው ወደ አፍሪካ ዋንጫ ከመግባታችን በፊት ነው” – አቶ ባህሩ ጥላሁን
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከትጥቅ አምራች ተቋሙ አምብሮ ጋር ያደሰውን የአራት ዓመታት የውል ስምምነት በተመለከተ የኢትዮጵያ…
የአሠልጣኝ ውበቱ አባተ እና የሰበታ ኮንትራት ጉዳይ?
👉”…ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስፈራረም አንድ ስህተት ፈፅሜያለሁ…” ውበቱ አባተ 👉”አሠልጣኙ ሳይጨነቅ ነጻ ሆኖ የሚሰራበት…