ዋልያውን የሚገጥመው የጋና አሰላለፍ ታውቋል

ምሽት አራት ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጋና ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል። ኳታር ለምታስተናግደው…

መከላከያ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ ከደቂቃዎች በፊት ጋናዊውን አጥቂ አስፈርሟል። አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ መከላከያ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል

ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን ቀድሞ ያረጋገጠው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የምድቡ አንደኛ ሆኖ ማለፍን ለማረጋገጥ ከዬይ ጆይንት…

የቀድሞ የፈረሰኞቹ የአጥቂ አማካይ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል

በኬንያ ሊግ የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ደርሷል።…

“የዛሬውን ጨዋታ በደጋፊያችን ፊት ማሸነፍ እንፈልጋለን” አንድሬ አይው

የጋና ብሔራዊ ቡድን አምበል አንድሬ አይው ከዛሬው የኢትዮጵያ ጨዋታ በፊት ሀሳቡን ለጋዜጠኞች ሰጥቷል። ኳታር ለምታስተናግደው የ2022…

መከላከያ የግራ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል

ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘው መከላከያ የግራ መስመር ተጫዋች የግሉ ማድረጉ ታውቋል። በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው መከላከያ ወደ…

ጌዲኦ ዲላ አሰልጣኝ የቀድሞ አሠልጣኙን በድጋሚ ሾሟል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ተወዳዳሪው ጌዲኦ ዲላ የቀድሞው አሰልጣኙን በድጋሚ ሾሟል፡፡ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ እዮብ…

ወልቂጤ ከተማ አዲስ ምክትል አሠልጣኝ ቀጥሯል

በአሠልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች አዲስ ምክትል አሠልጣኝ ሾመዋል። የትግራይ ክልል ክለቦችን ለመተካት በተደረገው ውድድር…

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የነገው የጋና ጨዋታን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል

👉”ፍፁም ዓለሙ፣ ዊልያም ሰለሞን፣ በዛብህ መለዮ እና ሱራፌል ዳኛቸው የነበረውን ህግ ተላልፈው ተገኝተዋል” 👉”ከጉዳት ጋር ተያይዞ…

ሀበሻ ቢራ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አዲስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ቡና አጋር ሆኖ የዘለቀው ሀበሻ ቢራ ለተጨማሪ ዓመታት ከፍተኛ የሆነ የስፖንሰር ስምምነት በቅርቡ ሊፈፅም ነው።…