በዓምላክ ተሰማ ነገ የሚደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ይመራል

በአፍሪካ ዋንጫው ላይ በዳኝነት እየተሳተፈ የሚገኘው በዓምላክ ተሰማ የውድድሩ አዘጋጅ ሀገር ደጋፊዎች በጉጉት የሚጠብቁትን ጨዋታ እንዲመራ…

​ከታንዛኒያ አቻው ጋር ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ወጥቷል

የዓለም ዋንጫ የአራተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታውን ከደቂቃዎች በኋላ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

Continue Reading

አማኑኤል ዮሐንስ የምድብ ሀ ምርጥ ቡድን ምርጫ ውስጥ ተካተተ

ያውንዴ የሚገኘው የካፍ ቴክኒክ ጥናት ቡድን በምድብ ሀ ከተሳተፉ ሀምሳ ሰባት ተጫዋቾች መካከል አማኑኤል ዮሐንስን በምርጥ…

​አምስቱ የአዳማ ከተማ ወሳኝ ተጫዋቾች በዛሬው ዕለት ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

ያለፉትን 12 ቀናት ከአጋሮቻቸው ጋር ልምምድ ሳይሰሩ የቆዩት አምስቱ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች በከፍተኛ ድርድር ዛሬ ልምምድ…

ጅማ አባጅፋር ሊጉ ሊጀምር 7 ቀን ሲቀረው ልምምድ ጀምሯል

በሜዳም ሆነ ከሜዳም ውጪ ችግር ላይ ያለ የሚመስለው ጅማ አባጅፋር ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች እጅግ ዘግይቶ ልምምድ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከመደበኛ ፍርድ ቤት ጥሪ ደርሶታል

ከሜዳ ውጪ ባሉ ጉዳዮች ስሙ እየተነሳ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና በሌሎች ሁለት ተጨዋቾች ክስ ቀርቦበት ከመደበኛ ፍርድ…

​የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የተቋረጠው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን በቀጣይ ሳምንት ማከናወን…

Continue Reading

ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ደርሰዋል (ዝርዝር ዘገባ)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዱዋላ ከተማ በመነሳት ምሸት አዲስ አበባ ደርሷል። ይህን አስመልክቶም የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅረናል። የካሜሩን…

​አማኑኤል ዮሐንስ በሌላ የኮከብነት ምርጫ ላይ ታጭቷል

ኢትዮጵያ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ነጥብ በተጋራችበት ጨዋታ ኮከብ በመባል የተመረጠው አማኑኤል ዮሐንስ በድጋሚ በሌላ የኮከብነት ምርጫ…

​አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል መግለጫ ሰጥተዋል

👉”እንደ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ምክትሎቼን በአግባቡ የመምረጥ ሀላፊነት አለብኝ” 👉”በልምምድ ወቅት ጉልበት የመጨረስ ነገር አይቻለው”…