ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | አዲስ የውድድር ዘመን እና አዳዲስ ስብስቦች ፤ የሀገራችን ክለቦች የአዙሪት ጉዞ

አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ባሳለፍነው ሳምንት ዓርብ ጅማሮውን አድርጓል። እኛም አዲሱን የውድድር ዘመን መጀመር…

ኢትዮጵያዊው ዳኛ ተጠባቂውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

የሱዳኑ አልሂላል ከ ታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ ጋር በኦምዱርማን የሚያደርጉትን የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያዊው አልቢትር በመሀል…

ሴካፋ | ኢትዮጵያ በሱማሊያ ተረታለች

በ17 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር የመክፈቻ ቀን አስተናጋጁዋ ሀገር ኢትዮጵያ በሱማሌያ ስትረታ ብሩንዲም በዩጋንዳ በሰፋ የግብ…

ሪፖርት | መቻል የመጀመሪያ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል

በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የምንይሉ ወንድሙ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል መቻል ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0 እንዲያሸንፍ…

ሪፖርት | አፄዎቹ ሊጉን በድል ጀምረዋል

ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ፍቃዱ ዓለሙ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠራቸው ጎሎች ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን 2-1…

የመጀመሪያው ሳምንት የሚቋጭባቸውን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች

ነገ በሚደረጉ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ ከቻምፒዮንነት…

Continue Reading

ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ዋንጫ ውድድርን እንዲመሩ ተመርጠዋል

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚከወኑት የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ጨዋታዎችን በዳኝነት ለመምራት ሦስት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ጥሪ ደርሷቸዋል፡፡…

ሪፖርት | ካርሎስ ዳምጠው አዲስ አዳጊውን ክለብ ጣፋጭ ድል አጎናፅፏል

በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በሊጉ የተጫወተው ለገጣፎ ለገዳዲ ከመመራት ተነስቶ በካርሎስ ዳምጠው ሁለት ግቦች ታግዞ ሀዋሳ ከተማን…

ሪፖርት | ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያይተዋል

የዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው መርሐ-ግብር ድቻ እና ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ያለ ግብ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀውን…

የክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ

ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ብቅ ብሎ በአጭር ጊዜ ተፎካካሪ የሆነው ፋሲል ከነማ ዘንድሮም ዋንጫ ማንሳትን እያለመ…