በአማራ ባንክ ሥያሜ የሚደረገው የጣና ዋንጫ ውድድር ላይ የሚሳተፉ 6 ክለቦች ሙሉ ለሙሉ ተለይተው ሲታወቁ የጅማሮ…
2022

የዐፄዎቹ የታዛኒያ ጉዞ ስብስብ ታውቋል
ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ሲያደርግ ወደ ታንዛኒያ የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል። ባሳለፍነው…

የጣና ሞገዶቹ ቀጣይ አሠልጣኝ ማን ይሆን?
የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው በተሾሙት አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ምትክ ባህር ዳር ከተማዎች አዲስ አሠልጣኝ ለማግኘት ተቃርበዋል።…

የኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና ባህር ዳር ቀጣይ ጊዜ…?
የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው እንደተሾሙ ይፋ የሆነው አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከጣና ሞገዶቹ ጋር የመቀጠላቸው ጉዳይን በተመለከተ…

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሾሙ
የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር እና የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ የሆኑት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ…

ፋሲል ከነማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ልምምዱን እንዳይሰራ ተደርጓል
በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታውን ከቀናት በኋላ የሚያከናውነው ፋሲል ከነማ በመዲናችን አዲስ አበባ አበበ ቢቀላ ስታዲየም…

የቸርነት ጉግሳ ወቅታዊ የጤንነት ሁኔታ…?
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ለፈረሰኞቹ ወሳኝ ሁለት ጎሎች ትናንት ያስቆጠረውን የቸርነት የጉዳት ሁኔታ አጣርተናል።…

ዐፄዎቹ ለመልሱ ጨዋታ በመዲናዋ ከተማ ይዘጋጃሉ
የመጀመርያ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት ዐፄዎቹ ከቡሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ ጋር ላለባቸው የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ…

“ጨዋታውን አላሸነፍንም ፤ ግን ካርቱም ላይ የመልስ ጨዋታ አለን” ፍሎረንት ኢቤንጌ
አመሻሽ ላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የተፋለመው የሱዳኑ ክለብ አል-ሂላል አሠልጣኝ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የቻምፒየንስ ሊግ ጉዟቸውን በድል ጀምረዋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የሱዳኑን ሀያል ክለብ አል-ሂላል የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቸርነት ጉግሳ ሁለት ግቦች…