በነገው ጨዋታ ዙሪያ የተለያዩ ዘገባዎችን እያደረስን ሲሆን አሁን ደግሞ የፋሲል ከነማው አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው ከድረ-ገፃችን ጋር…
2022

“በራሳችን እንቅስቃሴ ብልጫ ወስደን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንገባለን” አስቻለው ታመነ
ፋሲል ከነማዎች ወሳኙን የቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን ከማድረጋቸው በፊት አዲሱ የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለስፖርተኞቹ ሽልማት አበረከተ
እያገባደድን ባለነው የ2014 ዓመት በተለያዩ የስፖርት አይነቶች ለኢትዮ-ኤሌክትሪክ ውጤት ላመጡ ስፖርተኞች የእውቅና እና የሽልማት መርሐ-ግብር ተከናወነ።…

ጋምቢያዊው አጥቂ ለነገው ጨዋታ ይደርሳል
ፋሲሎችን የተቀላቀለው አዲሱ ፈራሚ ለነገው ጨዋታ የመድረሱ ነገር ተረጋግጧል። ነገ ባህር ዳር ላይ በሚደረገው የኮፌዴሬሽን ካፕ…

“ጠንካራ ፉክክር እንደሚጠብቀን እናምናለን ፤ ለዚህም አዕምሯችንን ዝግጁ ማድረግ ይገባናል”- ቪቪ ባሃቲ
በነገው ዕለት በባህር ዳር ስታዲየም ፋሲል ከነማን የሚገጥመው የብሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ አሰልጣኝ ቪቪ ባሃቲ በጨዋታው ዋዜማ…

“ዋናው ዓላማችን የተሻለ ጉዞ ማድረግ ነው” አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ
ፋሲል ከነማ በነገው ዕለት በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ ለሶከር ኢትዮጵያ…

ቡማሙሩ ማምሻውን ልምምዱን ሰርቷል
i>በኮፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታውን ከፋሲል ከነማ ጋር የሚያደርገው የብሩንዲው ቡማሙሩ ማምሻውን ልምምዱን አድርጓል። ነገ በባህር…

ለ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል
በመስከረም ወር በሀገራችን በሚካሄደው የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ላይ ተሳታፊ ለሆነው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች…
Continue Reading
ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለው የነበሩት ፋሲል ከነማዎች ዛሬ ደግሞ የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል፡፡ በካፍ…

የአማራ ባንክ የጣና ዋንጫን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
በአምስት ሚሊዮን ብር የአማራ ባንክ የጣና ዋንጫ በሚል መጠሪያ የሚደረገውን ውድድር የሥያሜ መብት ባለቤትነት በተመለከተ ጋዜጣዊ…